“ኢትዮጵያ መልካም ዕድል እንዲገጥማት እመኛለሁ” 46ኛው የካፍ መደበኛ ጠቅላላ ገባኤ በዛሬው በመዲናችን አዲስ አበባ መከናወኑ ይታወቃል።…
ዜና
የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ጨዋታ?
በ2024 የቻን አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ የሚያደርጉትን ጨዋታ በተመለከተ ማጣራት አድርገናል። ባሳለፍነው ሳምንት…
ከፍተኛ ሊግ | ቤንች ማጂ ቡና አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል
በአሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና የሚመሩት ቤንች ማጂ ቡናዎች የስድስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቅቀዋል። በ2017 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ…
የቀጥታ ስርጭት ጉዳይ ?
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ማን የቀጥታ ስርጭት ሽፋን ይሰጣቸዋል ? የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የምስል መብት ባለቤት…
ከፍተኛ ሊግ | አዲስ አዳጊው ሱሉልታ ክፍለ ከተማ አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ “ለ” ተወዳዳሪው ሱሉልታ ክፍለ ከተማ ራሱን አጠናክሯል።
አሰልጣኝ ገብረመድህን በጋዜጣዊ መግለጫቸው የሰጡት የመጨረሻ የማጠቃልያ ሀሳቦች
👉 “ጊኒ በከፍተኛ ሁኔታ ይበልጠናል። ስለዚህ አንዳንድ ጊዜ ማመን ያስፈልጋል… 👉 “ገና ለገና እንደዚህ ይሆናል ብዬ…
አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ስለአጨዋወት መንገዳቸው ምን አሉ?
አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ከጊኒው የደርሶ መልስ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታ በኋላ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን የመሰብሰብያ…
አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ በወቅታዊ የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች ዙሪያ መግለጫ እየሰጡ ነው
👉 “ከአምስት ቀን በኋላ እለቃለሁ…” 👉 “እኔ ከማንም በላይ እጎዳለሁ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው…” የኢትዮጵያ ብሔራዊ…
ሀዲያ ሆሳዕና ከአማካዩ ጋር ተለያይቷል
ሀድያ ሆሳዕና በአንድ ዓመት ውል ተቀላቅሎ የነበረው ማሊያዊ አማካይ ለክለቡ ጨዋታ ሳያደርግ በስምምነት ከክለቡ ጋር ተለያይቷል።…
አሰልጣኝ ስዩም ከበደ ስለታንዜኒያ ቆይታቸው ማብራሪያ ሰጥተዋል
በሴካፋ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ተካፍሎ የተመለሰው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ስዩም ከበደ…