አፍሪካ ዋንጫ | በዓምላክ ተሰማ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ይዳኛል

የ2019 አፍሪካ ዋንጫ ወደ ወሳኝ ምዕራፍ ሲሸጋገር የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች እሁድ ይካሄዳሉ። ኢትዮጵያዊው በዓምላክ ተሰማም በውድድሩ…

በዓምላክ ተሰማ በመራው ጨዋታ ዛማሌክ በታሪኩ ለመጀመርያ ጊዜ የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል

በ2018/19 የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመልስ ጨዋታ ዛማሌክ የሞሮኮው አር ኤስ በርካኔን አስተናግዶ በመለያ ምቶች በማሸነፍ ከ16…

ኢትዮጵያዊቷ ዳኛ በዓለም ዋንጫ ለመዳኘት ነገ ወደ ፈረንሳይ ታቀናለች

በፈረንሳይ አስተናጋጅነት ለስምንተኛ ጊዜ የሚከናወነው የፊፋ የዓለም ሴቶች ዋንጫ ከጁን 7 – ጁላይ 7 ድረስ በ24…

የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ፍፃሜ በበዓምላክ ተሰማ ዳኝነት ይመራል

የ2018/19 ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ከነገ በስቲያ ፍፃሜውን ሲያገኝ በግብፁ ዛማሌክ እና የሞሮኮው በርካኔ መካከል የሚደረገውን ጨዋታ…

ሁለት ኢትዮጵያውያን ዳኞች ወደ አፍሪካ ዋንጫው ያመራሉ

በ2019 የአፍሪካ ዋንጫ ላይ የሚመሩ ዳኞችን ለመምረጥ በሞሮኮ ሲካሄድ የቆየውን ፈተና እና ስልጠና ሲከታተሉ የነበሩት የኢትዮጵያውያን…

ፌዴሬሽኑ ከፕሪምየር ሊግ ዳኞች ጋር ተወያየ

በፕሪምየር ሊጉ ቀሪ መርሀ ግብር መደረግ ባለባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ፌዴሬሽኑ ከዳኞች ጋር ዛሬ ውይይት አድርጓል። ፌድሬሽኑ…

በዓምላክ ተሰማ የተለየ ሚና ተሰጥቶት ወደ ዓለም ከ20 ዓመት በታች ውድድር ያመራል

በፖላንድ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የ2019 የፊፋ ከ20 ዓመት በታች ውድድር ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል ዳኛ በዓምላክ ተሰማ ተመርጧል። በፖላንድ…

ፌዴሬሽኑ ብሩክ የማነብርሀንን ቀጥቷል 

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ወላይታ ድቻ ከ ኢትዮጵያ ቡና ያደረጉትን ጨዋታ የመሩት ኢንተርናሽናል ዳኛ ብሩክ…

ሁለት ኢትዮጵያውያን በአፍሪካ ዋንጫ ላይ ለመዳኘት የሚሰጠው ስልጠና ላይ ተካተዋል

ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ እና ረዳት ዳኛ ተመስገን ሳሙኤል በ2019 የአፍሪካ ዋንጫ ላይ የሚመሩ ዳኞችን ለመምረጥ…

ኢትዮጵያውያን ዳኞች የቻምፒየንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታን ይመራሉ

ከካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች መካከል የሞሮኮው ዋይዳድ ካዛብላካን ከጊኒው ሆሮያ የፊታችን ቅዳሜ የሚያገናኘው ወሳኝ…