በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ሁለተኛ ዙር የመልስ ጨዋታ ካይዘር ቺፍስ ከ ዜስኮ ዩናይትድ የሚያደርጉትን ጨዋታ ኢትዮጵያውያን ዳኞች…
ዳኞች
የሃሳኒያ አጋዲር እና ጅማ አባ ጅፋርን የመልስ ጨዋታ አልጀሪያዊያን ይመሩታል
አልጀሪያዊው ኢንተርናሽናል አርቢትር ናቢል ቡካልፋ በሞሮኮው ሃሳኒያ ኢዩ. ኤስ አጋዲርና በኢትዮጵያው ጅማ አባ ጅፋር መካከል የሚደረገውን…
የአአ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለዳኞች የሰጠው ስልጠና ዛሬ ተጠናቀቀ
የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለሁለት ቀናት የሰጠው የዳኞችን ሙያ ማሻሸያ ስልጠና ዛሬ ተጠነቀቀ። በካፍ ኢንስትራክተር ሽፈራው…
ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ወደ አስመራ ያመራሉ
ነገ ኤርትራ ላይ የሚደረግ አንድ የወዳጅነት ጨዋታ በሦስት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ይመራል። እንደ ሀገር ዳግም ወዳጅነታቸውን የጀመሩት…
በዓምላክ ተሰማ በዓለም ክለቦች ዋንጫ የመጀመርያ ጨዋታውን ዛሬ ይመራል
የፊፋ የዓለም ክለቦች ውድድር በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች አስተናጋጅነት ባሳለፍነው ረቡዕ ሲጀመር ዛሬ በሁለት የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች…
የኮንፌዴሬሽን ዋንጫው አንደኛ ዙር የመክፈቻ ጨዋታን ኢትዮጵያውያን ይመሩታል
የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመጀመርያ ዙር ጨዋታዎች ዛሬ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ሲጀመሩ በላይ ታደሰ እና ኢትዮጵያውያን ረዳቶቹ…
ሊዲያ ታፈሰ በ2019 የዓለም ሴቶች ዋንጫ ጨዋታዎች ላይ በዳኝነት እንድትመራ ተመረጠች
በ2019 በፈረንሳይ አስተናጋጅነት የሚደረገው የሴቶች የዓለም ዋንጫ ላይ የሚዳኙ ዳኞች ዝርዝር በዓለም አቀፉ የእግርኳስ አስተዳዳሪ ፊፋ…
ቻምፒየንስ ሊግ | ቴዎድሮስ ምትኩ እና ኢትዮጵያዊያን ረዳቶቹ ወደ ማላዊ ያመራሉ
የቶታል ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የ2018/19 የውድድር ዓመት የቅድመ ማጣርያ ጨዋታዎች ከትላንት ጀምሮ መካሄድ ሲጀምሩ ከጅማ አባጅፋር…
አርቢቴር ጌቱ ተፈራ ላይ የቅጣት ውሳኔ ተላለፈ
በኢትዮጵያ ኘሪምየር ሊግ የ2ኛ ሳምንት ጎንደር ላይ ፋሲል ከነማ ከሀዋሳ ከተማ የተደረገውን ጨዋታ በዋና ዳኝነት የመራው…
ሊዲያ ታፈሰ የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ግማሽ ፍጻሜ ጨዋታን ትመራለች
በጋና አስተናጋጅነት እየተከናወነ የሚገኘው የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ወሳን ምዕራፍ ላይ ደርሷል፡፡ ዛሬ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታዎች ሲደረጉ…