ነገ ከሚደረጉ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች መካከል አንዱ በኢትዮጵያዊያን ዳኞች ይመራል። በካሜሩን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው ቀጣዩ የአፍሪካ…
ዳኞች
የዳኞች ስልጠና ዛሬ ተጀምሯል
ለቀጣይ አምስት ቀናት የሚዘልቅ የዳኞች ስልጠና በዛሬው ዕለት በጁፒተር ሆቴል ተጀምሯል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከዓለም…
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የዳኞች ኮሚቴ አባላት የስራ ድርሻ ድልድል ተከናወኗል
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ምርጫ ከተከናወነ በኋላ እንደ አዲስ በተዋቀረው የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ውስጥ የዳኞች ኮሜቴ ዋና…
የኢትዮጵያ እና ኬንያ ጨዋታ በፓፓ ባካሪ ጋሳማ ዳኝነት ይመራል
የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ሶስተኛ የምድብ ጨዋታዎች በወሩ መጨረሻ ሲከናወኑ ኢትዮጵያ በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታድየም ኬንያን…
ኢንተርናሽናል ዳኛ ቴዎድሮስ ምትኩ ደረጃውን አሻሻለ
ካፍ ወደ ኤሊት ደረጃ የሚያድጉ ዳኞችን ለመለየት የሚያከናውነው ፈተና ላይ ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል ዳኛ ቴዎድሮስ ምትኩ ኤሊት…
ኢትዮጵያን ዳኞች ከፍተኛ ግምት ያገኘው የቻምፒየንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታን ይመራሉ
የ2018 የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ የመጀመርያ ጨዋታዎች በዚህ ሳምንት መጨረሻ ይከናወናሉ። ከፍተኛ ግምት የተሰጠው ጨዋታም…
ቴዎድሮስ ምትኩ ለኤሊት ቢ ደረጃ ፈተና ወደ ሩዋንዳ ያቀናል
ካፍ ወደ ኤሊት ደረጃ የሚያድጉ ዳኞችን ለመለየት የሚያከናውነው ፈተና ላይ ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል ዳኛ ቴዎድሮስ ምትኩ ይካፈላል።…
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን የዳኞች ኮሚቴ ነገ እና ከነገ በስቲያ የዳኞችን የአካል ብቃት ፈተና ያከናውናል
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን በግንቦት ወር አዲስ የፕሬዝዳንታዊ እና የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ምርጫ በአፋር ከተማ ሰመራ…
ኢትዮጵያውያን ዳኞች ወሳኝ የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ይመራሉ
የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ጨዋታዎች በቀጣዩ ሳምንት ሲጠናቀቁ በምድብ ሁለት ኢኤስ ሴቲፍ ከ ኤምሲ አልጀር የሚያደርጉትን…
ካሜሩን 2019| የኢትዮጵያ እና ሴራሊዮንን ጨዋታ የሚዳኙት ዳኞች ታውቀዋል
በካሜሩን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ሁለተኛ የምድብ የማጣርያ ጨዋታውን የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሴራሊዮንን ጳጉሜ…