ሊዲያ ታፈሰ በዓለም ዋንጫው የመጀመሪያ ጨዋታዋን በዋና ዳኝነት መራች

በፈረንሳይ አስተናጋጅነት እየተከናወነ የሚገኘው ከ20 ዓመት በታች የአለም ዋንጫ በ16 ሃገራት መካከል እየተደረገ ሲሆን ሀገራችን ኢትዮጵያ…

ሩሲያ 2018 | ባምላክ ለሁለተኛ ጊዜ በአራተኛ ዳኝነት ተመድቧል

በሩሲያ አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው የፊፋ የዓለም ዋንጫ ዛሬ ከሰዓት የሚደረግ ጨዋታ ላይ ኢትዮጵያዊው አርቢትር ባምላክ ተሰማ…

የዳኞች እና ታዛቢዎች ማኅበር በወልዋሎ ላይ የተወሰነው የቅጣት ማቅለያ ዙርያ ቅሬታውን ገለፀ

ባለፈው ሳምንት በአዲስ መልክ የተዋቀረው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ የመጀመርያ ስራው የሆነው የወልዋሎ ዓዲግራት…

እያሱ ፈንቴ በወልዋሎ ቅጣት ዙርያ አስተያየቱን ሰጥቷል

ሚያዝያ 22 ቀን 2010 በአአ ስታድየም የተደረገው የመከላከያ እና ወልዋሎ ጨዋታ በዳኛው እያሱ ፈንቴ ላይ በደረሰ…

“ፊፋ እና ካፍ በመከላከያ እና ወልዋሎ ጨዋታ ዙርያ ውሳኔ እንድናሳውቅ ደብዳቤ ልከዋል” ልዑልሰገድ በጋሻው

በኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ 22ኛ ሳምንት ሚያዚያ 22 ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በመከላከያ እና በወልዋሎ ጨዋታ ላይ…

“በሜዳ ላይ የሚሰጡ ካርዶችን እንዲነሳላቸው የሚያደርገው አበበ ገላጋይ ነው” ዳዊት አሳምነው

በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን እና በዳኞችና ታዛቢዎች ማኅበር መካከል እየተካሄደ በሚገኘው ስብሰባ ላይ ንግግር ያደረገው ኢንተርናሽናል ዋና…

ፌዴሬሽኑ የዳኞች እና ታዛቢዎች ማኅበር ባስቀመጣቸው ቅደመ ሁኔታዎች ዙርያ ምላሹን ሰጥቷል

በዛሬው እለት በፌዴሬሽኑ እና በዳኞች ማኅበር መካከል እየተካሄደ የሚገኘው ስብሰባ ላይ ማኅበሩ ላነሳቸው 10 ቅደመ ሁኔታዎች…

ዳኞቻችን ለስልጠና ወደ ካይሮ ሲያቀኑ ተመስገን ሳሙኤል ወደ “ኤ” ኤሊት ደረጃ አደገ

በ2018 የፊፋ እና የካፍ ኢንተርናሽናል ዳኝነት ባጅ ያገኙት አራቱ ኢትዮዽያውያን ዳኞች ዛሬ ለስልጠና ወደ ካይሮ ሲያቀኑ…