ሁለት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ወደ ሱዳን ተጉዘዋል

በሱዳን አስተናጋጅነት በሚደረገው የሴካፋ ከ20 ዓመት ዋንጫ ጨዋታ ላይ በዳኝነት ግልጋሎት ለመስጠት ሁለት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ወደ…

ሊዲያ ታፈሰ በአፍሪካ ዋንጫ ነገ የሚደረገውን ተጠባቂ ጨዋታ ትመራለች

ኢትዮጵያዊቷ አርቢትር ሊዲያ ታፈሰ በእንስቶች የአፍሪካ ዋንጫ ነገ ምሽት የሚከናወነውን ወሳኝ ጨዋታ እንድትመራ ተመርጣለች። የ2022 የሴቶች…

ኢትዮጵያዊቷ አርቢትር በአፍሪካ ዋንጫ እንድትዳኝ ተመረጠች

ከ15 ቀናት በኋላ የሚጀምረው የእንስቶች የአፍሪካ ዋንጫ ላይ በአርቢትርነት እንዲሳተፉ ከተመረጡ ዳኞች መካከል ሊዲያ ታፈሰ ተካታለች።…

ሦስት እንስት ዳኞች ለሴካፋ ዋንጫ ተመርጠዋል

ለሴካፋ ዋንጫ ሦስት ኢትዮጵያዊያን ሴት ዳኞች ጥሪ ደርሷቸዋል፡፡ የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ በዩጋንዳ አስተናጋጅነት ከቀናት በፊት በተራዘመው…

ኢትዮጵያዊያን ዳኞች የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታን ይመራሉ

ማፑቶ ላይ የሚደረገውን የሞዛምቢክ እና የሩዋንዳ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ አራት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ይመሩታል፡፡ የ2023 የአፍሪካ…

ኢትዮጵያዊው ዳኛ የቻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታን ይመራል

የፊታችን ቅዳሜ በግብፅ ዋና ከተማ ካይሮ ላይ የሚደረገው የአል-አህሊ እና ኢኤስ ሴቲፍ የቻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ…

የኢትዮጵያ ዳኞች እና ኮሚሽነሮች የሙያ ማኅበር የምክክር መድረክ አከናወነ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] በዛሬው ዕለት የኢትዮጵያ ዳኞች እና ኮሚሽነሮች የሙያ ማኅበር የምክክር መድረክ ከአዲስ አበባ…

​ሦስት ረዳት ዳኞች የእግድ ውሳኔ ተወስኖባቸዋል

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር የመጨረሻ ሦስት ሳምንታት ጨዋታዎች ላይ ጥፋት…

በዓምላክ ተሰማ ከፍተኛ ግምት የተሰጣቸው ሁለት ጨዋታዎችን ይመራል

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] በአህጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ውድድሮች በርካታ ጨዋታዎችን የመራው ኢትዮጵያዊው አርቢትር ሁለት ተጠባቂ…

የአርቢትር አዳነ ወርቁ ወቅታዊ ሁኔታ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] በ15ኛው የሊጉ ሳምንት በተመደቡበት ጨዋታ ላይ ሳሉ ጉዳት ካስተናገዱት የመሀል ዳኛ ጋር…