የዳኞች ገፅ | ሩቅ የሚያልመው ኢንተርናሽናል ዳኛ አማኑኤል ኃይለሥላሴ

ትውልድ እና እድገቱ መቐለ ከተማ ነው። ብዙም ካልገፋበት የተጫዋችነት ሕይወቱ በጊዜ ተገልሎ ወደ ዳኝነት ዓለም በመግባት…

የዳኞች ገፅ | የዳኞች መብት ተሟጋች ሚካኤል አርዓያ

በግልፅነቱ እና ለዳኞች መብት በመታገል ይታወቃል። ያለፉትን ሠላሳ ዓመታት በዳኝነት ህይወት ያሳለፈው ፌደራል ዳኛ ሚካኤል አርዓያ…

ፊፋ ለኢንስትራክተሮች ያዘጋጀው ስልጠና ዛሬ ጀመረ

መረጃው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ነው። ዓለም ዓቀፉ የእግር ኳስ ማህበር (ፊፋ) ለኢትዮጵያውያን የእግር ኳስ ዳኛ ኢንስትራክተሮች…

ረጅም ዓመት የዘለቀ የኢንተርናሽናል ዳኝነት ጉዞ – ክንዴ ሙሴ በዳኞች ገፅ

ሃያ ሰባት ዓመት በዘለቀው የዳኝነት ህይወቱ እስካሁን ለተከታታይ 14 ዓመታት ሳይወጣ ሳይገባ በኢንተርናሽናል ዳኝነት አቋሙ ሳይዋዥቅ…

“ከመጀመርያዎቹ ሴት ዳኞች አንዷ” ሰርካለም ከበደ

ፈር ቀዳጅ በመሆን ለብዙዎች ሴት ኢትዮጵያውያን ዳኞች መነሻ ከሆኑት ሴት ዳኞች መካከል አንዷ የሆነችው ሰርካለም ከበደ…

የዳኞች ገፅ | በኢትዮጵያ ዳኝነትን ወደ አዲስ ምዕራፍ ያሻገረው ኃይለመልዓክ ተሰማ

በኢትዮጵያ የዳኞች ታሪክ ውስጥ በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ሀገር መልካም ሥም ካተረፉ ምስጉን ዳኞች መካከልና በዓለም…

የዳኞች ገፅ | የጥንካሬ ተምሳሌቱ ቦጋለ አበራ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከጀመረበት ከ1990 ጀምሮ እስካሁን ለሃያ ሁለት ዓመታት በማጫወት በጥንካሬ መዝለቅ የቻለው የቀድሞ ኢንተርናሽናል…

ከጃን ሜዳ እስከ ዓለም መድረክ – የበዓምላክ ተሰማ የዓለም ዋንጫ ትውስታ

በዓለም አቀፍ መድረክ ሀገሩን ከፍ አድርጎ ያስጠራው በዓምላክ ተሰማ በዓለም ዋንጫ ኮስታሪካ ከ ሰርቢያ በነበረው የምድብ…

የቀድሞ ዳኛ በከፍተኛ ችግር ውስጥ ይገኛል

በአዲስ አበባ ስታዲየም ብዙኀኑ የስፖርት ቤተሰብ እና አመራር የሚያቀው የቀድሞ ዳኛ እንዳልካቸው መኮንን (ሳንዱች) በከፍተኛ ችግር…

የ2011 ኮከቦች የገንዘብ ሽልማት በዚህ ሳምንት ተግባራዊ ይሆናል ተባለ

ተደጋጋሚ ቅሬታ በተሸላሚዎቹ ዘንድ ሲነሳበት የቆየው የ2011 የሊጎቹ ኮከቦች ሽልማት ከወራቶች መጓተት በኃላ ከዚህ ሳምንት ጀምሮ…