ወልቂጤ ከተማ ለሊግ ኩባንያው ጥያቄ አቀረበ

በኮሮና ወረርሺኝ ምክንያት የሊጉ ውድድር መሠረዙን ተከትሎ ክለቡ ለኮሚሽነር እና ዳኞች ተብሎ ያስገቡትን ክፍያ እንዲመለስለት ጥያቄ…

የዳኞች እና ታዛቢዎች ሙያ ማኅበር ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ እንዲውል የገንዘብ ድጋፍ አደረገ

የኢትዮጵያ ዳኞች እና ታዛቢዎች ሙያ ማኅበር ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ እንዲውል ለጤና ሚኒስቴር የሀምሳ ሺህ ብር የገንዘብ…

ባምላክ ተሰማ ተጠባቂውን የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ይመራል

ኢትዮጵያዊው የመሐል ዳኛ ባምላክ ተሰማ ቲፒ ማዜምቤ በሜዳው የሞሮኮው ራጃ ካዛብላንካን የሚያስተናግድበት የቻምፒየንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ…

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለአዳዲስ ኮሚሽነሮች ስልጠና መስጠት ጀመረ

በፌዴሬሽኑ ስር የሚካሄዱ ጨዋታዎችን በታዛቢነት ለመምራት የሚችሉ ተተኪ ኮሚሽነሮችን ለማፍራት ያለመ ሥልጠና እየተሰጠ ይገኛል። ከጥር 18…

ባምላክ ተሰማ ነገ የሚደረገውን የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ይመራል

በግብፁ ዛማሌክ እና በዛምቢያው ዜዝኮ ዩናይትድ መካከል የሚደረገውን የቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ጨዋታ ባምላክ ተሰማ እና ረዳቶቹ…

የቱኒዚያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ኢትዮጵያውያን ዳኞች ተጠባቂውን የሊግ ጨዋታ እንዲመሩለት ጠቀየ

የቱኒዚያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በኤስፔራንስ ደ ቱኒስ እና ኤቷል ዱ ሳህል መካከል የሚደረገውን ተጠባቂ ጨዋታ ኢትዮጵያውያን ዳኞች…

ለ2020 ኢንተርናሽናል ዳኞች የፊፋ ባጅ ተሰጠ

በ2020 የሚደረጉ አህጉር እና ዓለምአቀፍ ጨዋታዎችን የሚመሩ ዳኞች የባጅ ርክክብ በዛሬ ዕለት መከናወኑን ፌዴሬሽኑ በድረ-ገፁ አስታውቋል።…

ኢትዮጵያዊያን ዳኞች የቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ይመራሉ

የካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ሦስተኛ የምድብ ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ ሲከናወኑ አንጎላ ላይ የሚደረገው ጨዋታ በኢትዮጵያውያን ዳኞች ይመራል።…

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዳኞች ኮሚቴ አባላት ታውቀዋል

በቅርቡ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የስራ ድርሻ ሽግሽግ በማድረግ የዳኞች ኮሚቴ ዋና ሰብሳቢ አቶ ኢብራሂም አህመድ ሆኖ…

የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ በኬንያ አሸናፊነት ተጠናቀቀ

በታንዛንያ አስተናጋጅነት ሲደረግ የቆየው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ዛሬ ሲጠናቀቅ ኬንያ አዘጋጇ ታንዛንያን በማሸነፍ የውድድሩ አሸናፊ ሆናለች፡፡…