ሀሩን ኢብራሂም ከኖርዌዩ ታላቅ ክለብ ሞልደ ጋር ተለያይቷል። ከሁለት ዓመት በፊት ሞልደ ባደረገው የቻምፒየንስ ሊግ ቅድመ…
ኢትዮጵያውያን በውጪ

ከነዓን ማርክነህ አዲስ ክለብ አግኝቷል
ኢትዮጵያዊው ተጫዋች ወደ ሌላኛው የሊቢያ ክለብ አቅንቷል። በክረምቱ የዝውውር መስኮት መቻልን በመልቀቅ ወደ ሊቢያው አል መዲና…

በግብፁ ክለብ የሚገኘው ኢትዮጵያዊ አጥቂ አሁናዊ ሁኔታ…
አቤል ያለው ከጊዛው ክለብ ጋር ያለው እህል ውሃ ያበቃ ይሆን? ባለፈው የውድድር ዓመት አጋማሽ ከስድስት ዓመታት…

ጋቶች ፓኖም የመጀመሪያ ግቡን አስቆጥሯል
ኢትዮጵያዊው አማካይ በኢራቅ ወሳኝ ግብ አስቆጥሯል። በቅርቡ ኢትዮጵያ መድንን ለቆ የኢራቁን ኒውሮዝ የተቀላቀለው ጋቶች ፓኖም በክለቡ…

በሊቢያ ፕሪምየር ሊግ የሚገኘው ኢትዮጵያዊው አማካይ ግብ አስቆጥሯል
ከነዓን ማርክነህ በአል መዲና መለያ ሁለተኛ የሊግ ግቡን አስቆጥሯል። በክረምቱ የዝውውር መስኮት የሊቢያውን ክለብ አል መዲና…

በሄኖክ አዱኛ በግብጹ ክለብ መካከል የተፈጠረው ምንድን ነው?
ከወራት በፊት ለግብጹ ክለብ ሃራስ ኤል ሁዶድ ፊርማውን ያኖረው ሄኖክ አዱኛ ወደ ሀገር ቤት ተመልሷል። የሊጉን…

ከነዓን ማርክነህ በመጀመሪያ ጨዋታው ግብ አስቆጥሯል
ኢትዮጵያዊው አማካይ የሊቢያ ሕይወቱን በግብ ጀምሮታል። ከወራት በፊት መቻልን ለቆ ወደ ሊቢያው ክለብ አል መዲና ያመራው…

አቡበከር ናስር ሌላኛውን የደቡብ አፍሪካ ክለብ በይፋ ተቀላቀለ
ኢትዮጵያዊው አጥቂ አዲሱ የሱፐር ስፖርት ዩናይትድ ተጫዋች ሆኗል። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ላይ ከደመቁ ተጫዋቾች መካከል አንዱ…

ኢትዮጵያዊው አማካይ የዋልያዎችን ስብስብ መቼ ይቀላቀላል?
በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ለሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ጥሪ የተደረገለት ሱራፌል ዳኛቸው መቼ ቡድኑን እንደሚቀላቀል ሶከር ኢትዮጵያ አውቃለች።…

ቀይ ቀበሮዎቹ በአውሮፓ የታዳጊ ቡድኖች የሚጫወቱ ወጣቶችን በስብስባቸው አካተቱ
በስፔን እና ኦስትሪያ ታዳጊ ቡድኖች የሚጫወቱ ኢትዮጵያውያን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያው ይሳተፋሉ ። የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች…