​ዋሊድ አታ ለአዲሱ ክለቡ የሊግ ግብ አስቆጥሯል

በናጅራን ስፖርት ክለብ ጋር የነበረውን ውል በስምምነት አፍርሶ ለአል ካሊጅ ለመጫወት የፈረመው ዋሊድ አታ በሳውዲ አረቢያ…

​ሽመልስ በቀለ የአመቱ የመጀመርያ ጎሉን አስቆጥሯል

የግብጽ ፕሪምየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ መደረግ ሲጀምሩ ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል ሽመልስ በቀለ እና ፔትሮጄት የውድድር…

​ጋቶች ፓኖም ለመጀመርያ ጊዜ በተሰለፈበት ጨዋታ አንዚ ተሸንፏል

የሩሲያ ዋንጫ አንደኛ ዙር ጨዋታዎች መደረግ ሲጀምሩ ከደቂቃዎች በፊት ወደ ቪላዲቮስቶክ ያቀናው አንዚ ማካቻካላ 2-0 ተሸንፎ…

Walid Atta Left Najran SC for Al Khaleej FC

Ethiopian international Walid Atta has agreed to join Eastern Saudi Arabia side Al Khaleej FC after…

Continue Reading

ከናጅራን የተለያየው ዋሊድ ለአል ካሊጅ ለመጫወት ተስማምቷል

ኢትዮጵያዊው የመሃል ተከላካይ ዋሊድ አታ ከሳውዲ አረቢያው ናጅራን ስፖርት ክለብ ጋር የነበረውን ውል በስምምነት አፍርሶ ወደ…

ኡመድ ለስሞሀ ባደረገው የመጀመርያ ጨዋታ የቀድሞ ክለቡ ላይ ግብ አስቆጥሯል

የ2017/18 የግብፅ ፕሪምየር ሊግ አርብ ሲጀመር በሳምንቱ የመጨረሻ ጨዋታ ሰኞ ምሽት ከሜዳው ውጪ ኤንፒን የገጠመው ስሞሃ…

ቢኒያም በላይ በአቋም መለኪያ ጨዋታ ግብ አስቆጥሯል

ኢትዮጵያዊው አማካይ ቢኒያም በላይ ስኬንደርቡ በሰፊ ግብ ልዩነት ባሸነፈበት ጨዋታ ግብ ማስቆጠር ችሏል። በሳምንቱ መጨረሻ ለሚጀመረው…

የጀርመን ታችኛው ዲቪዚዮን ክለቦች ለእያሱ ተስፋዬ የሙከራ እድል ሰጥተዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2009 የውድድር ዘመን ለደደቢት በተሰኑ ጨዋታዎች ላይ ተቀይሮ በመግባት የተጫወተው እያሱ ተስፋዬ ለሙከራ…

ጋቶች ፓኖም ተጠባባቂ በነበረበት ጨዋታ አንዚ ማካቻካላ አሸንፏል

በሩሲያ ፕሪምየር ሊግ የስምንተኛ ሳምንት ጨዋታ ውጤት ርቆት የቆየው አንዚ ማካቻካላ በሜዳው ድል ቀንቶታል፡፡ አንዚ በሊጉ…

የቢንያም በላይ ክለብ ስኬንደርቡ በዩሮፓ ሊግ ወደ ምድብ አለፈ

ስኬንደርቡ ኮርሲ የክሮሺያውን ሃያል ክለብ ዳይናሞ ዛግሬብን ከሜዳው ውጪ ባስቆጠረው ግብ በመጣል በታሪኩ ለሁለተኛ ግዜ ለዩሮፓ…