​ጋቶች ፓኖም ስለ ሩሲያ ቆይታው፣ አዲስ የእግርኳስ ባህል ሰለመልመድ እና የወደፊት እቅዱ ይናገራል

በቅርብ አመታት በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከተመለከትናቸው ተጫዋቾች መካከል በግንባር ቀደምትነት ከሚጠቀሱ መካከል ጋቶች ፓኖም በኢትዮጵያ ቡና…

​ቢኒያም ሙሉ ክፍለ ጊዜ በተጫወተበት ጨዋታ ስኬንደርቡ በግብ ተንበሽብሿል

በአልባኒያ ዋንጫ የአንደኛ ዙር ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን በሜዳው ኮርሲ ከተማ ኬኤፍ አድሪያቲኩ ማሙራሲ ያስተናገደው ስከንደርቡ 9-1…

​በማሪያኖ ባሬቶ የሚሰለጥነውና ኢትዮጵያዊ ተጫዋች የሚገኝበት ስተምብራስ የጥሎ ማለፍ ዋንጫ አንስቷል

በትላንትናው እለት የሉቲንያ የጥሎ ማለፍ (LFF Cup) ሲጠናቀቅ በቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ማርያኖ ባሬቶ የሚመራው…

​Ethiopians Abroad Roundup: Shemeles, Walid on Target as Gatoch Makes Anzhi Debut

Soccer Ethiopia rounds up how Ethiopian player in overseas And in their respective leagues to keep…

Continue Reading

​ዋሊድ አታ ለአዲሱ ክለቡ የሊግ ግብ አስቆጥሯል

በናጅራን ስፖርት ክለብ ጋር የነበረውን ውል በስምምነት አፍርሶ ለአል ካሊጅ ለመጫወት የፈረመው ዋሊድ አታ በሳውዲ አረቢያ…

​ሽመልስ በቀለ የአመቱ የመጀመርያ ጎሉን አስቆጥሯል

የግብጽ ፕሪምየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ መደረግ ሲጀምሩ ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል ሽመልስ በቀለ እና ፔትሮጄት የውድድር…

​ጋቶች ፓኖም ለመጀመርያ ጊዜ በተሰለፈበት ጨዋታ አንዚ ተሸንፏል

የሩሲያ ዋንጫ አንደኛ ዙር ጨዋታዎች መደረግ ሲጀምሩ ከደቂቃዎች በፊት ወደ ቪላዲቮስቶክ ያቀናው አንዚ ማካቻካላ 2-0 ተሸንፎ…

Walid Atta Left Najran SC for Al Khaleej FC

Ethiopian international Walid Atta has agreed to join Eastern Saudi Arabia side Al Khaleej FC after…

Continue Reading

ከናጅራን የተለያየው ዋሊድ ለአል ካሊጅ ለመጫወት ተስማምቷል

ኢትዮጵያዊው የመሃል ተከላካይ ዋሊድ አታ ከሳውዲ አረቢያው ናጅራን ስፖርት ክለብ ጋር የነበረውን ውል በስምምነት አፍርሶ ወደ…

ኡመድ ለስሞሀ ባደረገው የመጀመርያ ጨዋታ የቀድሞ ክለቡ ላይ ግብ አስቆጥሯል

የ2017/18 የግብፅ ፕሪምየር ሊግ አርብ ሲጀመር በሳምንቱ የመጨረሻ ጨዋታ ሰኞ ምሽት ከሜዳው ውጪ ኤንፒን የገጠመው ስሞሃ…