የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ቡድን በታንዛኒያ የነበረውን ቆይታ አስመልክቶ አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ ስለውጤት መጥፋቱ ያላቸውን ሀሳብ…
ጋዜጣዊ መግለጫ
መቶ ዓለቃ ፈቃደ ማሞ ስለትግራይ ክልል ክለቦች ምን አሉ?
ሦስቱም የትግራይ ክለቦች ከምስል መብት ጋር በተያያዘ እና የአክሲዮን ማህበሩ አባል በመሆን ከፋይናሱ ገቢ ተጠቃሚ በሚሆኑበት…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አ/ማ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል
ባሳለፍነው ሳምንት ጠቅላላ ጉባኤውን ያደረገው የሊጉ አክሲዮን ማህበር አመራሮች ዛሬ ከቀትር በኃላ በተለያዮ ጉዳዮች ዙርያ ጋዜጣዊ…
የሊጉ የቦርድ ሰብሳቢ መቶ ዓለቃ ፍቃደ ማሞ በወልቂጤ ከተማ ዙርያ ምን አሉ?
👉የወልቂጤ ከተማ ጉዳይ እኛን የሚመለከት አይደለም…”- የሊጉ አክስዮን ማህበር ፕሬዝደንት መቶ ዓለቃ ፈቃደ ማሞ በቤስት ዌስተርን…
“ ሦስት ፣ አራት ክለቦች የክፍያ ስርዓት መርያውን ለመጣስ ሲሞክሩ አግኝተናል”- መቶ ዓለቃ ፈቃደ ማሞ
የፕሪምየር ሊጉ አክሲዮን ማህበር በአዲሱ የክፍያ ስርዓት አፈፃፀም ሂደት ዙርያ በፕሬዝደንቱ አማካኝነት ለጋዜጠኞች ምላሽ ሰጥተዋል። በኢትዮጵያ…
ከነገው ወሳኝ ጨዋታ በፊት የዋልያዎቹ አለቃ ምን አሉ?
“ለማሸነፍ ነው ወደዚህ የመጣነው አቻም ሆነ ሌላ ውጤት ምንም አማራጭ የለውም” “…አሁን ላይ ሁሉንም ነገር ለምደነዋል”…
አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል
👉 “እኔም ጋር ሆነ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር ስህተት የለም።” 👉 “በቀጣይም ከዚህ በኋላ ሁለት ቡድን…
አሰልጣኝ ስዩም ከበደ መግለጫ ሰጥተዋል
👉 “ለብሔራዊ ቡድን ተጠርቶ መቅረት እንደ ሀገር ክስረት ነው።” 👉 “እኔ ላልኖር እችላለሁ ውድድሩ ላይ ፤…
ጎፈሬ የኢትዮጵያ ዳኞች ይፋዊ ትጥቅ አቅራቢ ሆኗል
ግዙፉ የሀገር በቀል የስፖርት ትጥቅ አምራች የሆነው ጎፈሬ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ስር በሚዘጋጁ ሁሉም ውድድሮች…
ጎፈሬ ከዩጋንዳው ክለብ ዩፒፒሲ ጋር ስምምነት ፈፀመ
ኢትዮጵያዊው የስፖርት ትጥቅ ብራንድ ጎፈሬ የዩጋንዳ የህትመት ተቋም ክለብ ከሆነው ዩፒፒሲ ጋር የሦስት ዓመት የትጥቅ አቅርቦት…