በመዲናችን አዲስ አበባ በሚከናወነው የሴካፋ ከ17 ዓመት በታች ውድድር ላይ ለሚሳተፈው ብሔራዊ ቡድን የአሠልጣኝ ቅጥር መከናወኑ…
ሴካፋ
የዘንድሮ የካጋሜ ካፕ ውድድር አይከናወንም
የቀጠናው ክለቦችን የሚያሳትፈው የሴካፋ ካጋሜ ካፕ የዘንድሮ ውድድር እንደማይደረግ የውድድሩ የበላይ አካል አስታውቋል። 1974 በይፋ እንደተጀመረ…
ዩጋንዳ የሴካፋ ዋንጫ አሸናፊ ሆናለች
ለተከታታይ አስር ቀናት ሲደረግ የነበረው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ በአስተናጋጇ ሀገር ዩጋንዳ ቻምፒዮንነት ተጠናቋል፡፡ በስምንት የቀጠናው ሀገራት…
ሉሲዎቹ የሴካፋን ውድድፍ በሦስተኝነት አጠናቀዋል
በሴቶች የሴካፋ ዋንጫ ኢትዮጵያ ታንዛኒያን 2ለ1 በመርታት የነሀስ ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆናለች፡፡ የሉሲዎቹ አሠልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል በ4-3-3…
ሉሲዎቹ በሴካፋ ውድድር ወደ ፍፃሜ ሳያልፉ ቀርተዋል
መቶ ሀያ ደቂቃዎችን የፈጀው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ዩጋንዳን አሸናፊ በማድረግ ተጠናቋል። ለፍፃሜ የሚያልፈውን…
ሉሲዎቹ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል
በሴካፋ ውድድር ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የምድቡ ሁለተኛ ሆኖ ወደ ግማሽ ፍፃሜው አልፏል።…
ኢትዮጵያ ከታንዛኒያ ጋር ነጥብ ተጋርታለች
በሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ሁለተኛ የምድብ ጨዋታቸውን ያደረጉት ኢትዮጵያ እና ታንዛኒያ 2-2 በሆነ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ ሉሲዎቹ ዛንዚባርን…
ሉሲዎቹ የሴካፋ ዋንጫን በድል ጀምረዋል
በሴካፋ ሴቶች ዋንጫ በመጀመሪያ ጨዋታው ዛንዚባርን የገጠመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን 5-0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። በምድብ ሁለት…
የሴቶች የሴካፋ ዋንጫ ዛሬ ተጀምሯል
በዩጋንዳ አስተናጋጅነት ለቀጣዮቹ አስር ቀናት የሚከወነው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ውድድር ዛሬ በሁለት ጨዋታዎች ተጀምሯል፡፡ ከአስራ ሁለት…
አሠልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ዩጋንዳ አይገኙም
በሴካፋ ውድድር ላይ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድንን የሚመሩት አሠልጣኝ ፍሬው በአሁኑ ሰዓት ከስብስቡ ጋር እንደማይገኙ ሶከር…