የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በአደገኛ ሁኔታ እየተዛመተ የሚገኘው የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚያስችል ድጋፍ ማድረጉን በድረገፁ አስታውቋል።…
ኢእፌ
የኢትዮጵያ እግርኳስ ቀጣይ ዕጣ ፈንታ ?
የዓለም ስጋት በሆነው የኮሮና ቫይረስ ምክንያት የተቋረጡት የኢትዮጵያ እግርኳስ ውድድሮች ቀጣይ ዕጣ ፈንታ ከሰዓታት በኃላ ቁርጡ…
የፕሪምየር ሊግ አሰልጣኞች ስልጠና ተጠናቀቀ
ለሦስት ተከታታይ ቀናት ኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከጀርመኑ ባየር ሙኒክ ጋር በመተባበር ለፕሪምየር ሊግ አሰልጣኞች ያዘጋጀው ስልጠና…
ለፕሪምየር ሊግ አሰልጣኞች የሚሰጠው ስልጠና ዛሬ ተጀምሯል
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከጀርመኑ ባየር ሙኒክ ጋር በመተባበር ለሴት እና ለወንድ ለፕሪምየር ሊግ አሰልጣኞች የሚሰጠው…
ለፕሪምየር ሊግ አሰልጣኞች ስልጠና ሊሰጥ ነው
ኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከጀርመኑ ባየር ሙኒክ እግርኳስ ክለብ ጋር በመተባበር ለፕሪምየር ሊግ አሰልጣኞች ስልጠና ሊሰጥ…
ፌዴሬሽኑ ከጣሊያኑ ክለብ ደብዳቤ ደርሶታል
ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በእግርኳስ ልማት ላይ ትኩረቱን ያደረገው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከጣሊያኑ ኤሲ ሚላን ደብዳቤ እንደደረሰው…
ፌዴሬሽኑ የዋና ፀኃፊው የሥራ መልቀቁያ መቀበሉን አስታወቀ
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ኢያሱ መርሐ ፅድቅ ያቀረቡትን የሥራ መልቀቂያ መቀበሉን አስታውቋል። ባለፈው ዓመት የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን…
በአዲስ አበባ የሚዘጋጀውን የፊፋ ኮንግረስ ቅድመ ዝግጅትን አስመልክቶ ውይይት ተደረገ
ዓለም አቀፉ የእግርኳስ አስተዳዳሪ አካል ፊፋ 70ኛውን ዓመታዊ ኮንግረስ በአዲስ አበባ ያከናውናል። ይህንን ስብሰባ በስኬት ለማጠናቀቅም…
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለአዳዲስ ኮሚሽነሮች ስልጠና መስጠት ጀመረ
በፌዴሬሽኑ ስር የሚካሄዱ ጨዋታዎችን በታዛቢነት ለመምራት የሚችሉ ተተኪ ኮሚሽነሮችን ለማፍራት ያለመ ሥልጠና እየተሰጠ ይገኛል። ከጥር 18…
የኢትዮጵያ ፕሮፌሽናል ፉትቦለርስ አሶሴሽን ዳኞችን በሚመለከት መልዕክት አስተላለፈ
ከተመሠረተበት ቅርብ ጊዜነት አንፃር በርካታ እንቅስቃሴ እያደረገ የሚገኘው የሚገኘው የኢትዮጵያ ፕሮፌሽናል ፉትቦለርስ አሶሴሽን የውድድር ዳኞችን አስመልክቶ…