“የብሔር ስያሜን ይዘው የተቋቋሙ ክለቦችን አንመዘግብም” አቶ ኢሳይያስ ጂራ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳይያስ ጂራ ትላንት በአዳማ በተደረገው የስፖርታዊ ጨዋነት ጉባዔ ላይ በዘር…

የፌዴሬሽኑ ጠቅላላ ጉባዔ የሚካሄድበት ቀን ታውቋል

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባዔ በኅዳር ወር መጨረሻ እንዲካሄ መወሰኑን ፌዴሬሽኑ አስታውቋል፡፡ ከዚህ ቀደም ጥቅምት 24…

‘እግርኳስ ለሠላም’ በሚል መርህ የተዘጋጀው ስልጠና ተጠናቀቀ

በፓክት ኢትዮጵያ ፣ ዩኤስ ኤይድ እና የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሽን የጋራ ትብብር ለአንድ ሳምንት በሱሉልታ ከተማ…

የ2011 የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን ኮከቦች ሽልማት እጣ ፈንታ ምን ይሆን?

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ላለፉት ሁለት ዓመታት በአዲስ መልክ ያካሄደው የኮከቦች ሽልማት ዘንድሮ እስካሁን የመካሄድ ያለመካሄዱ ጉዳይ…

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የሥራ ድርሻ ላይ ሽግሽግ ተደረገ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ዛሬ ባደረገው ስብሰባ የሥራ ድርሻ ሽግሽግ አድርጓል። ባልተሟሉ አባላት በተደረገው…

የፌዴሬሽኑ ጠቅላላ ጉባዔ በኅዳር ወር ሊካሄድ ነው

ጥቅምት 1 ቀን ይካሄዳል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን 11ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በኅዳር ወር…

የፕሪምየር ሊጉ ዐቢይ ኮሚቴ ስብሰባ ሊያደርግ ነው

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድርን ለመምራት የተመረጡት ሰባቱ ዐቢይ ኮሚቴ አመራሮች በነገው ዕለት የመጀመርያ ስብሰባቸውን ያደርጋሉ። የ2012…

ካፍ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ላይ ቅጣት አስተላልፏል

(መረጃው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ነው) የ2011ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለቦች የጥሎ…

ፌዴሬሽኑ የመሻርያ ደብደቤ ለክለቦች ላከ

በ2012 የውድድር ዘመን ወደ ፕሪምየር ሊግ አድጋችኋል ለተባሉት የከፍተኛ ሊግ አምስት ቡድኖች እና ከፕሪምየር ሊጉ ለወረዱ…

የፌዴሬሽኑ ጠቅላላ ጉባዔ ሊራዘም ይችላል

ጥቅምት 1 ቀን ይካሄዳል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን 11ኛው መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ወደ ሌላ…