ቻን 2020 | ኢትዮጵያ የቅድመ ማጣርያ ጨዋታዋን የምታደርግበት ሜዳ ታውቋል

የአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) በ2020 ካሜሩን ላይ ይስተናገዳል፡፡ ለዚሁ ውድድር በቅድመ ማጣሪያው ከጅቡቲ ጋር የተደለደለችው ኢትዮጵያ…

ድሬዳዋ ከተማ የእግድ ውሳኔ ተላለፈበት

ድሬዳዋ ከተማ ሶስት ተጫዋቾችን በማሰናበቱ ፌድሬሽኑ ያለ አግባብ ነው ውሳኔው በሚል ከሁለት ጊዜ በላይ ደመወዛቸው እንዲከፍል…

ፌድሬሽኑ በድጋሚ ድሬዳዋ ከተማን አስጠንቅቋል

ፌድሬሽኑ ከወራት በፊት ሦስት ተጫዋቾችን ድሬዳዋ ከተማ ከህግ ውጪ አሰናብቷል በሚል ለተጫዋቾቹ የደመወዝ ክፍያን እንዲከፍል ቢወስንም…

የቡና እና መቐለ ጨዋታ ለማክሰኞ ተራዝሟል

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ዛሬ 04:00 በኢንተርኮንትኔታል ሆቴል በወቅታዊ ጉዳዮች ዙርያ አስቸኳይ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። የቡና እና…

የቡና እና መቐለ ጨዋታ በገለልተኛ ስታዲየም እንዲካሄድ ተወሰነ

የኢትዮጵያ ቡና እና መቐለ 70 እንደርታ ጨዋታ አዳማ ላይ እንዲደረግ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ወስኗል። ከ27ኛው ሳምንት…

ፌዴሬሽኑ ከፕሪምየር ሊግ ዳኞች ጋር ተወያየ

በፕሪምየር ሊጉ ቀሪ መርሀ ግብር መደረግ ባለባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ፌዴሬሽኑ ከዳኞች ጋር ዛሬ ውይይት አድርጓል። ፌድሬሽኑ…

በደደቢት ጉዳይ ዙርያ የዲሲፕሊን ደንቡ ምን ይላል?

የደደቢት እግርኳስ ክለብ ከዚህ ሳምንት ጀምሮ በፋይናንስ ችግር ምክንያት “ጨዋታዎችን ለማድረግ እቸገራለሁ” ማለቱን ተከትሎ የኢትዮጵያ እግርኳስ…

የምክክር ጉባዔው ሁሉም ተሳታፊ ክለቦች ተሟልተው ባለመገኘታቸው ሳይካሄድ ቀረ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከስፖርት ኮሚሽን ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የክለቦች የፋይናስ አቅም ላይ ያተኮረ የምክክር ጉባዔ ጥሪ…

ስሑል ሽረ በዲስፕሊን ኮሚቴ ቅጣት ተላለፈበት

” ደንቡን በሚገባ አይተነዋል፤ አንድ ግለ ሰብ በፈፀመው ጥፋት ክለብ ይቀጣል የሚል ነገር የለም” አቶ ተስፋይ…

የፕሪምየር ሊጉ 22ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ወደ ቀጣይ ሳምንት ተሸጋገሩ

ሀሙስ ሊካሄዱ የነበሩት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 22ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ሊራዘሙ እንደሚችሉ መዘገባችን ይታወሳል። በዚህም መሰረት ሁሉም…