ሀላባ ከተማ ላይ የቅጣት ውሳኔ ተላለፈ

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ስድስተኛ ሳምንት ታኅሳስ 28 ሀላባ ላይ ሀላባ ከተማ ከኢትዮጵያ መድን ያደረጉት ጨዋታ በ76ኛው…

በሊግ ምስረታ ዙርያ ውይይት ተደረገ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በዚህ ዓመት በእቅድ ከያዛቸው ጉዳዮች አንዱ የሆነው የሊግ ምስረታ ጉዳይ ላይ ለመምከር ከክለቦች…

ድሬዳዋ ከተማ ይግባኝ ጠየቀ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በኢታሙና ኤይሙኔ ላይ በጣለው የ8 ጨዋታ እገዳ ላይ ክለቡ ድሬዳዋ ከተማ ይግባኝ ጠይቋል።…

የድሬዳዋው አጥቂ የስምንት ጨዋታዎች እገዳ ተላለፈበት

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስድስተኛ እና ስምንተኛ ሳምንት በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ላይ በተከሰቱ የስፖርታዊ ጨዋነት ግድፈቶች ዙርያ…

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አዲስ ዋና ጸኃፊ ሾመ

ላለፉት ሁለት ዓመታት ቋሚ ዋና ጸኃፊ ያልነበረው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አዲስ ዋና ጸኃፊ መቅጠሩን አስታውቋል፡፡ ልክ…

የወልዋሎ እና ፋሲል ከነማ ጨዋታ እሁድ ይካሄዳል

በአማራ እና በትግራይ ክልል ክለቦች መካከል የሚደረጉ የኘሪምየር ሊግ ጨዋታዎች በቀጣይ እንደሚካሄዱ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል።…

ፌዴሬሽኑ ራሱን የቻለ የሊግ አስተዳደር የማወቀር ስራን በቅርቡ ሊጀምር ነው

“ክለቦች ራሳቸው የሚመሩት የሊግ ኮሚቴ እንዲቋቋም በእኛ በኩል ቆርጠን ገብተናል። ክለቦች በሞግዚት መመራት የለባቸውም፤ ለእግርኳሱም እድገት…

አሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና ላይ ቅጣት ተላለፈባቸው 

ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 3ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ላይ ተመርኩዞ የፌዴሬሽኑ ዲሲፕሊን ኮሚቴ በአሰልጣኝ ክፍሌ …

የፕሪምየር ሊጉ ተስተካካይ ጨዋታዎች በከፊል ቀጣዩ ሳምንት ላይ ይደረጋሉ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በተለያዩ ምክንያቶች ሳይከናወኑ ወደ ሌላ ጊዜ ከተሸጋገሩ 13 ጨዋታዎች መካከል ገሚሱ በተስተካካይ መርሐ…

ፕሪምየር ሊግ | ሁለት የ7ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ተሸጋሽገዋል

የኢትዮጽያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በሁለት የፕሪምየር ሊጉ ጨዋታዎች ላይ የሰዓት እና የቀን ለወጥ አድርጓል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር…