ፌዴሬሽኑ እስካሁን ይፋ ያላደረገው የህንፃ ግዢ ጉዳይ ጥያቄ እያስነሳ ይገኛል

ከፊፋ በተገኘ ከፍተኛ የገንዘብ ድጋፍ ከ90 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ተደርጎበት በተገዛው ህንፃ ዙርያ እስካሁን በይፋ…

የዲላው አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ በፌዴሬሽኑ እውቅና ተሰጣቸው

በከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ ዲላ ላይ በመጀመርያው ሳምንት ዲላ ከተማ ከ ወላይታ ሶዶ ከተማ ተጫውተው ያለ…

የኮከቦች የገንዘብ ሽልማት እስካሁን አልተፈፀመም

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የ2010 የውድድር ዘመን የኮከቦች የሽልማት ገንዘብ ክፍያ እስካሁን ያልተፈፀመ መሆኑ በተሸላሚዎች ዘንድ ቅሬታ…

ሀላባ ከተማ ላይ የቅጣት ውሳኔ ተላለፈ

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ስድስተኛ ሳምንት ታኅሳስ 28 ሀላባ ላይ ሀላባ ከተማ ከኢትዮጵያ መድን ያደረጉት ጨዋታ በ76ኛው…

በሊግ ምስረታ ዙርያ ውይይት ተደረገ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በዚህ ዓመት በእቅድ ከያዛቸው ጉዳዮች አንዱ የሆነው የሊግ ምስረታ ጉዳይ ላይ ለመምከር ከክለቦች…

ድሬዳዋ ከተማ ይግባኝ ጠየቀ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በኢታሙና ኤይሙኔ ላይ በጣለው የ8 ጨዋታ እገዳ ላይ ክለቡ ድሬዳዋ ከተማ ይግባኝ ጠይቋል።…

የድሬዳዋው አጥቂ የስምንት ጨዋታዎች እገዳ ተላለፈበት

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስድስተኛ እና ስምንተኛ ሳምንት በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ላይ በተከሰቱ የስፖርታዊ ጨዋነት ግድፈቶች ዙርያ…

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አዲስ ዋና ጸኃፊ ሾመ

ላለፉት ሁለት ዓመታት ቋሚ ዋና ጸኃፊ ያልነበረው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አዲስ ዋና ጸኃፊ መቅጠሩን አስታውቋል፡፡ ልክ…

የወልዋሎ እና ፋሲል ከነማ ጨዋታ እሁድ ይካሄዳል

በአማራ እና በትግራይ ክልል ክለቦች መካከል የሚደረጉ የኘሪምየር ሊግ ጨዋታዎች በቀጣይ እንደሚካሄዱ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል።…

ፌዴሬሽኑ ራሱን የቻለ የሊግ አስተዳደር የማወቀር ስራን በቅርቡ ሊጀምር ነው

“ክለቦች ራሳቸው የሚመሩት የሊግ ኮሚቴ እንዲቋቋም በእኛ በኩል ቆርጠን ገብተናል። ክለቦች በሞግዚት መመራት የለባቸውም፤ ለእግርኳሱም እድገት…