የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አትሌት ኢን አክሽን ከተባለ ተቋም ጋር በመተባበር ከዩናይትድ ስቴትስ በመጡ ባለሙያዎች አማካኝነት…
ኢእፌ
አቶ ኢሳይያስ ጅራ ስለ ሁለቱ ክልል ክለቦች ስምምነት…
ከአንድ ዓመት በላይ ለቆየ ጊዜ በትግራይ እና አማራ ክልል ክለቦች መካከል የሚደረጉ ጨዋታዎች በገለልተኛ ሜዳ ሲከናወኑ…
መቐለ 70 እንደርታ በመርሐ ግብር መቆራረጥ ዙርያ ቅሬታውን ገለፀ
መቐለ 70 እንደርታ ሊጉ መቆራረጡ ቡድኑን እየጎዳው መሆኑን በይፋዊ ደብዳቤ ገለፀ። በዚህ ዓመት መጀመርያ ስያሜው ከመቐለ…
ፌዴሬሽኑ በአክሊሉ አያናው እና ኢትዮጵያ ቡና ውዝግብ ዙርያ ውሳኔ ሰጠ
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ዲሲፕሊን ኮሚቴ በአክሊሉ አያናው እና በኢትዮጵያ ቡና መካከል የተፈጠረውን ውዝግብ በተመለከተ ባሳለፍነው ሳምንት…
የፌዴሬሽኑ የጥናት ኮሚቴ ስራውን አገባደደ
ለወራት ሲካሄድ የቆየው የፌዴሬሽኑን የአሰራር እና አደረጃጀት ችግሮችን እና የመፍትሄ ቅጣጫዎችን ሲያጠና የቆየው ኮሚቴ የጥናት ስራውን በማገባደድ የመጨረሻ…
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን የባህር ዳር ከተማን ጥያቄ ውድቅ አድርጓል
በአምስተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ መቐለ ላይ መቐሌ 70 እንደርታ ባህር ዳር ከተማን እንዲያስተናግድ ቀደም…
አቶ ኢሳይያስ ጂራ የትግራይ እና አማራ ክለቦች የእርስ በእርስ ጨዋታዎቻቸውን በየሜዳቸው እንደሚያደርጉ ተማምነዋል
– በሁለቱ ክልል በሚገኝ ሜዳ የእርስ በእርስ ጨዋታ ከተደረገ 375 ቀናት ተቆጥሯል። በኢትዮጵያ የውስጥ ውድድሮች ባለፉት…
አርቢቴር ጌቱ ተፈራ ላይ የቅጣት ውሳኔ ተላለፈ
በኢትዮጵያ ኘሪምየር ሊግ የ2ኛ ሳምንት ጎንደር ላይ ፋሲል ከነማ ከሀዋሳ ከተማ የተደረገውን ጨዋታ በዋና ዳኝነት የመራው…
ፌዴሬሽኑ በወልዋሎ እና ሶስት ተጫዋቾች ውዝግብ ዙርያ ውሳኔ አስተላለፈ
በወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ቀሪ የአንድ ዓመት ውል የነበራቸው የወልዋሎ ተጫዋቾች አታክልቲ ፀጋዬ፣ ወግደረስ ታዬ እና…
ደደቢት እግርኳስ ክለብ ለፌዴሬሽኑ አቤቱታውን አቀረበ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ትግራይ ስታድየም ላይ በደደቢት እና ኢትዮጵያ ቡና መካከል የተካሄደው ጨዋታ “ያለ…