ለሁለት ዓመታት ያልተከናወነው ውድድር ዳግም ሊመለስ ነው

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከ2010 በኋላ ያልተደረገውን ውድድር በሐምሌ ወር ዳግም እንደሚጀምር ገልጿል። በአሁኑ ሰዓት የኢትዮጵያ…

ረዳት ዳኛው ለሁለት ወራት ታገዱ

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማ ላይ በተደረገ ጨዋታ የአፈፃፀም ግድፈት አሳይተዋል የተባሉት ረዳት ዳኛ ለሁለት ወራት…

ሀድያ ሆሳዕና የዕግድ ውሳኔ ተላለፈበት

በተለያዩ ችግሮች ውስጥ የሚገኘው ሀድያ ሆሳዕና የተወሰነበትን ውሳኔ ተግባራዊ ባለማድረጉ ምክንያት ፌዴሬሽኑ የዕግድ ውሳኔ አሳልፎበታል። ከባለፉት…

የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት ወደ ካሜሩን አቅንተዋል

በካሜሮን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የቻን ውድድር እና ተዛማጅ ጉዳዮች የፌዴሬሽኑ ፕሬዝደንት አቶ ኢሳይያስ ጂራ ለሳምንታት ቆይታ ወደ…

ወልቂጤ ከተማ ይግባኝ ጠይቋል

ከቀናት በፊት በጅማ አባጅፋር ተጫዋቾች ተገቢነት ላይ ክስ ያቀረቡት ወልቂጤ ከተማዎች ክሳቸው ውድቅ መደረጉን ተከትሎ ይግባኝ…

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የአቋም መግለጫ አውጥቷል

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙርያ የአቋም መግለጫ ሲያወጣ አላግባብ የስም ማጥፋት ዘመቻ በተቋሙ ላይ…

በክለቦችን ትርፋማነት ዙርያ የውይይት መድረክ ተካሄደ

ክለቦች ትርፋማ የባለቤትነት ድርጅታዊ መዋቅር እንዲኖራቸው ለማስቻል በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የተዘጋጀው የውይይትና አቅጣጫ የማስያዝ መርሐግብር በጁፒተር…

የፊፋ 2021 ኢትዮጵያዊ ኢንተርናሽናል ዳኞች ታውቀዋል

የዓለም አቀፋ እግርኳስ ማኅበር (ፊፋ) በ2021 የፊፋ ኢንተርናሽናል ዳኞች በመሆን የሚያገለግሉ ኢትዮጵያዊ ዋና እና ረዳት ዳኞችን…

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን 12ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ የከሰዓት ውሎ

ከዚህ ቀደም ከነበሩ ጠቅላላ ጉባዔዎች አኳያ በሁሉም ረገድ የተሻለ ውይይት የተካሄደበት እና ጤናማ የነበረው የፌዴሬሽኑ ጠቅላላ…

​የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን 12ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ የግማሽ ቀን ውሎ

ባልተለመደ ሁኔታ የተሳታፊው አባላት ቁጥር አነስተኛ እንደሆነ በታየው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን 12ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በኢሊሊ…

Continue Reading