ከሰሞኑ ውዝግብ ውስጥ ገብተው የነበሩት የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን እና የፕሪምየር ሊጉ አክሲዮን ማህበር ወደ ስምምነት መጥተዋል።…
የተቋማት መረጃዎች

ፌዴሬሽኑ ለፕሪሚየር ሊጉ አክስዮን ማህበር የሰጠውን ኃላፊነት ሽሯል
ወቅታዊ የእግርኳሱ ርዕስ በሆነው የጌታነህ ከበደ ጉዳይ መነሻነት የእግርኳሱ የበላይ አካል የሆነው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለፕሪሚየር…

የሊጉ አክሲዮን ማህበር የጌታነህ ቅጣት የተነሳበትን ውሳኔ እየተለመለከተው ነው
በትናትናው ዕለት የፌዴሬሽኑ ዲሲፒሊን ኮሚቴ የጌታነህ ከበደን ቅጣት የሻረበትን ሁኔታ አስመልክቶ የፕሪምየር ሊጉ አክስዮን ማህበር ምላሽ ሊሰጥ…

ጌታነህ ከበደ ቅጣቱ ተሽሮለታል
በ25ኛው ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በተደረገ ጨዋታ ቅጣት ተላልፎበት የነበረው የወልቂጤ ከተማው አምበል ወደ ሜዳ…

የፌዴሬሽኑ ምርጫ የሚደርግበት ወቅት ታውቋል
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንን ለቀጣዮቹ አራት ዓመታት የሚመራውን ፕሬዝዳንት እና የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ምርጫ ለማከናወን የሚደረግበት…

ዩጋንዳ የሴካፋ ዋንጫ አሸናፊ ሆናለች
ለተከታታይ አስር ቀናት ሲደረግ የነበረው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ በአስተናጋጇ ሀገር ዩጋንዳ ቻምፒዮንነት ተጠናቋል፡፡ በስምንት የቀጠናው ሀገራት…

ሉሲዎቹ የሴካፋን ውድድፍ በሦስተኝነት አጠናቀዋል
በሴቶች የሴካፋ ዋንጫ ኢትዮጵያ ታንዛኒያን 2ለ1 በመርታት የነሀስ ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆናለች፡፡ የሉሲዎቹ አሠልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል በ4-3-3…

ሉሲዎቹ በሴካፋ ውድድር ወደ ፍፃሜ ሳያልፉ ቀርተዋል
መቶ ሀያ ደቂቃዎችን የፈጀው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ዩጋንዳን አሸናፊ በማድረግ ተጠናቋል። ለፍፃሜ የሚያልፈውን…

ሉሲዎቹ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል
በሴካፋ ውድድር ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የምድቡ ሁለተኛ ሆኖ ወደ ግማሽ ፍፃሜው አልፏል።…

ኢትዮጵያ ከታንዛኒያ ጋር ነጥብ ተጋርታለች
በሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ሁለተኛ የምድብ ጨዋታቸውን ያደረጉት ኢትዮጵያ እና ታንዛኒያ 2-2 በሆነ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ ሉሲዎቹ ዛንዚባርን…