👉 “የግብፅ ጨዋታ የአባይ መነሻ በሆነው ቦታ ላይ ቢደረግ ያለው ትርጉም ግልፅ ነው” 👉”ደረጃውን የጠበቀ ስታዲየም…
የተቋማት መረጃዎች

ሉሲዎቹ የሴካፋ ዋንጫን በድል ጀምረዋል
በሴካፋ ሴቶች ዋንጫ በመጀመሪያ ጨዋታው ዛንዚባርን የገጠመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን 5-0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። በምድብ ሁለት…

የሴቶች የሴካፋ ዋንጫ ዛሬ ተጀምሯል
በዩጋንዳ አስተናጋጅነት ለቀጣዮቹ አስር ቀናት የሚከወነው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ውድድር ዛሬ በሁለት ጨዋታዎች ተጀምሯል፡፡ ከአስራ ሁለት…

አሠልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ዩጋንዳ አይገኙም
በሴካፋ ውድድር ላይ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድንን የሚመሩት አሠልጣኝ ፍሬው በአሁኑ ሰዓት ከስብስቡ ጋር እንደማይገኙ ሶከር…

በሦስት ዳኞች ላይ ውሳኔ ተላልፏል
በወላይታ ድቻ እና በኢትዮጵያ ቡና ክስ ተመስርቶባቸው የነበሩ ዳኞች ከፕሪምየር ሊጉ ውድድር ተሸኝተዋል፡፡ በኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር…

ወላይታ ድቻ የቅጣት ውሳኔ ተወሰነበት
የሊጉ አክስዮን ማህበር በ24ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ላይ የዲሲፕሊን ጥሰት ተፈፅሟል ባላቸው ጉዳዮች ዙሪያ የቅጣት ውሳኔ አሳልፏል። በባህር…

ሊጉ ለከርሞው የሚጀምርበት ቀን ታውቋል
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በቀጣዩ ዓመት መች እንደሚጀምር ይፋ ተደርጓል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማህበር የሚመራው…

የሉሲዎቹ ዋና አሰልጣኝ ተጫዋቾችን ጠርተዋል
በዩጋንዳ ለሚደረገው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ23 ተጫዋቾችን ጥሪ አድርሷል፡፡ በዩጋንዳ ከግንቦት 24 ጀምሮ…

የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ተራዘመ
በዩጋንዳ አስተናጋጅነት የሚዘጋጀው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ የቀን ማሻሻያ ተደርጎበታል፡፡ ሉሲዎቹን ተሳታፊ የሚያደርገው የዘንድሮው የሴካፋ የሴቶች ዋንጫ…

ሉሲዎቹን በሴካፋ ውድድር የሚመራው አሠልጣኝ ታውቋል
በሴካፋ የሴቶች ዋንጫ ላይ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድንን የሚመራ አሰልጣኝ መምረጡን ፌዴሬሽኑ አስታውቋል። የምስራቅ እና…