ፌዴሬሽኑ ጅማ አባጅፋርን ከሚያዘጋጃቸው ውድድሮች አገደ

ጅማ አባጅፋር የክለቡ ተጫዋች የሆነው አብዱልፈታህ ከማልን ውል እያለው በማሰናበቱ ምክንያት ፌድሬሽኑ በክለቡ ላይ የእግድ ውሳኔን ማሳለፉን በድረ-ገፁ አስታውቋል፡፡ የፌዴሬሽኑ መረጃ ይህንን ይመስላል :- በፕሪምየር...

የፌዴሬሽኑ መግለጫ ከአምብሮ ጋር ስለተደረሰው ስምምነት

ትናንት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በኢንተርኮንቲነንታል አዲስ ሆቴል መግለጫ ከሰጠባቸው ጉዳዮች መካከል አንዱ ስለነበረው የአምብሮ ትጥቅ አቅራቢነት ስምምነት ዙሪያ የተነሱ ጉዳዮችን እንደሚከተለው አሰናድተናቸዋል። ኢሳይያስ ጂራ...

የፌዴሬሽኑ መግለጫ በአዲሱ የህንፃ ግዢ ዙርያ

ትላንት በኢንተርኮንቲኔንታል አዲስ ሆቴል የተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ በአራት ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ነበር። ከነዚህም መካከል በቅርቡ የተከናወነው የፌዴሬሽኑ ህንፃ ግዢን በዚህኛው ዘገባ እንደሚከተለው አቅርበነዋል። ኢሳይያስ ጂራ...

የአምብሮ እና የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ስምምነት ዝርዝር

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከአምብሮ የእግርኳስ ትጥቆች አምራች ኩባንያ ጋር ለቀጣይ አራት ዓመታት አብሮ ለመስራት ውል መፈፀሙን ተከትሎ ስለ ስምምነቱ ዝርዝር፣ ከጣልያኑ ኤርያ ጋር ስላለው...

‘UMBRO’ ከፌዴሬሽኑ ጋር የትጥቅ አቅርቦት ውል መፈራረሙን አስታወቀ

አምብሮ የተሰኘው የእግርኳስ ትጥቆች አምራች ኩባንያ ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጋር የትጥቅ አቅርቦት ውል መፈራረሙን በይፋ አስታወቀ። የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ያለፉትን ሁለት ዓመታት ከጣልያኑ ኤርያ ጋር...

በጅማ አባጅፋር እና ይስሀቅ መኩሪያ ሰጣ ገባ ዙርያ ፌዴሬሽኑ ውሳኔን አሳለፈ

በክረምቱ ጅማ አባጅፋርን በሁለት ዓመት ውል የተቀላቀለው ይስሀቅ መኩሪያ ብዙም ሳይቆይ ከክለቡ መሰናበቱ የሚታወስ ሲሆን ተጫዋቹ ለፌዴሬሽኑ ባቀረበው አቤቱታ መሠረት ውሳኔ ተሰጥቷል፡፡ የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ይስሀቅ...

የፊፋ እግርኳስ ልማት የምስራቅ አፍሪካ ቀጠና ፅህፈት ቤት በአዲስ አበባ ተከፈተ

የዓለም አቀፉ የእግርኳስ የበላይ አስተዳዳሪ ፊፋ በ2016 ለጀመረው "ፊፋ ፎርዋርድ" የእግርኳስ ልማት ማስፈፀምያነት በተለያዩ የዓለማችን ሀገራት ፅህፈት ቤቶችን መክፈቱን በመቀጠል 10ኛው ቢሮውን በኢትዮጵያ መዲና አዲስ...

ኢትዮጵያዊያን ኢንተርናሽናል ዳኞች ከፊፋ የተላከላቸውን ባጅ ተቀብለዋል

ኢትዮጵያውያን ኢንተርናሽናል ዳኞች ዛሬ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የመሰብሰቢያ አዳራሽ ከዓለም አቀፉ እግር ኳስ ማኅበር (ፊፋ) የተላከላቸውን  የ2018/19 የፊፋ ባጅን ተቀብለዋል፡፡ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የመሰብሰቢያ...

ፌዴሬሽኑ እስካሁን ይፋ ያላደረገው የህንፃ ግዢ ጉዳይ ጥያቄ እያስነሳ ይገኛል

ከፊፋ በተገኘ ከፍተኛ የገንዘብ ድጋፍ ከ90 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ተደርጎበት በተገዛው ህንፃ ዙርያ እስካሁን በይፋ የግዢውን አፈፃፀም እና ዝርዝር ሁኔታዎችን አስመልክቶ ፌዴሬሽኑ ጋዜጣዊ መግለጫ...