​ወደ ታንዛንያ የሚጓዙ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ቡድን አባላት ታወቁ

በታንዛንያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ውድድር ላይ የሚካፈለው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን…

የቀድሞ ድንቅ ተጫዋች የብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆኖ ሊሾም ነው

በዘጠናዎቹ ከታዩ ምርጥ ተጫዋቾች መሐል የሚመደበው እንድርያስ ብርሀኑ ለኢትዮጵያ 17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝነት በፌዴሬሽኑ…

የዕድሜ ቡድኖች የሚሳተፉበት የሴካፋ ውድድር የምድብ ድልድል ወጥቷል

የኢትዮጵያ ከ17 እና ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድኖች በሴካፋ ውድድር በሞት ምድብ መደልደላቸው ታውቋል። 2007 ላይ…

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባዔ የሚደረግበት ቀን ታውቋል

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዓመታዊው ጠቅላላ ጉባዔ ቀን እና ቦታ ታውቋል። በመስከረም 2013 ይደረጋል ተብሎ ሲጠበቅ…

የፌዴሬሽኑ ቴክኒክ ኮሚቴ ጋዜጣዊ መግለጫ ለመስጠት ጥያቄ አቀረበ

የፌዴሬሽን ሥራ አስፈፃሚ በአሰልጣኝ ቅጥር ዙርያ የተጠየቀውን ምክረ ሀሳብ አቅርቦ ውድቅ የተደረገበት ቴክኒክ ኮሚቴ ጋዜጣዊ መግለጫ…

የ1980 ሴካፋ ዋንጫ እና የአምበሉ ገብረመድኅን ኃይሌ ትውስታ

በ1980 በኢትዮጵያ አስተናጅነት የተካሄደው የሴካፋ ውድድር በብዙ ነገሮች ተወጥራ የነበረችውን ሀገር በአንድነት ያቆመ ነበር። ከአፍሪካ ዋንጫው…

የስታዲየሞች ግምገማ ዛሬ ተጠናቀቀ

በተዋቀረ ሦስት ኮሚቴዎች አማካኝነት በየሀገሪቱ በተመረጡ ስታዲየሞች እና መሠረተ ልማቶች ዙሪያ ሲደረግ የነበረው ግምገማ ዛሬ ተጠናቋል፡፡…

ሲዳማ ቡና የእግድ ውሳኔ ተላለፈበት

በተጫዋቹ ሙጃሂድ መሐመድ ክስ ቀርቦበት የተወሰነበትን ውሳኔ ተግባራዊ አላደረገም በሚል ሲዳማ ቡና ከፌዴሬሽኑ ማንኛውም አገልግሎት እንዳያገኝ…

የኢትዮጵያ ክለቦች በአህጉራዊ ውድድር ላይ አይሳተፉም?

በዚህ የውድድር ዓመት በካፍ ውድድሮች ላይ የሚሳተፉ ክለቦች እንደሌሉ ቢወሰንም በቀጣይ የኢትዮጵያ ክለቦች በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ…

ሀዋሳ ከተማ የእገዳ ውሳኔ ተላለፈበት

በቀድሞ ተጫዋቹ ገብረመስቀል ዱባለ በቀረበበት ክስ የተወሰነበትን ውሳኔ ተግባራዊ አላደረገም በሚል ሀዋሳ ከተማ በዛሬው ዕለት ማንኛውም…