ኢትዮጵያ በምታሰናዳው የፊፋ ዓመታዊ ስብሰባ ቅድመ ዝግጅት ዙርያ የካፍ ፕሬዝዳንት አህመድ አህመድ እና የፊፋ ዋና ፀሀፊ…
የተቋማት መረጃዎች
የካፍ ፕሬዝደንት ኢትዮጵያ ይገኛሉ
የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ፕሬዘደንት አህመድ አህመድ ለስራዊ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል። አዲሱ የካፍ ፕሬዝደንት…
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የኮከቦች ሽልማት የሚካሄድበት ቀን ታወቀ
የመካሄድ ነገሩ ጥያቄ ውስጥ ገብቶ የነበረው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን የኮከቦች ሽልማት በቀጣይ ሳምንት እንደሚካሄድ ታውቋል። የኢትዮጵያ…
ኢትዮጵያ እና ኤርትራ በሴካፋ ዋንጫ ይሳተፉ ይሆን?
በዩጋንዳ አዘጋጅነት በሚካሄደው ሴካፋ ዋንጫ ላይ በአንድ ምድብ የተደለደሉት ኢትዮጵያ እና ኤርትራ የመካፈላቸው ጉዳይ ቁርጡ አለየለትም።…
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዳኞች ኮሚቴ አባላት ታውቀዋል
በቅርቡ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የስራ ድርሻ ሽግሽግ በማድረግ የዳኞች ኮሚቴ ዋና ሰብሳቢ አቶ ኢብራሂም አህመድ ሆኖ…
የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ በኬንያ አሸናፊነት ተጠናቀቀ
በታንዛንያ አስተናጋጅነት ሲደረግ የቆየው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ዛሬ ሲጠናቀቅ ኬንያ አዘጋጇ ታንዛንያን በማሸነፍ የውድድሩ አሸናፊ ሆናለች፡፡…
በነገው የአሸናፊዎች አሸናፊ ጨዋታ እና የደጋፊዎች ጥምረት ዙርያ መግለጫ ተሰጠ
መረጃው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ነው። የደጋፊዎች ጥምረት እና የአሸናፊዎች አሸናፊ ጨዋታን በተመለከተ ለመገናኛ ብዙሃን ወሎ ሰፈር…
የሴካፋ ምድብ ድልድል ኢትዮጵያ እና ኤርትራን አገናኝቷል
አስራ ሁለት ሀገራትን በሦስት ምድቦች ከፍሎ የሚደረገው የሴካፋ ወንድ ብሔራዊ ቡድኖች ዋንጫ እና ለመጀመርያ ጊዜ የሚከናወነው…
ሴካፋ ሴቶች ዋንጫ | ታንዛንያ እና ኬንያ ለፍፃሜ አልፈዋል
በሁለት ምድብ ተከፍሎ ባለፉት ዘጠኝ ቀናት በታንዛኒያዋ ዋና ከተማ ዳሬሰላም ሲደረግ የነበረው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ዛሬ…
የሴካፋ ዋንጫ ከሁለት ሳምንት በኋላ ይጀምራል
የሴካፋ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን እና ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ውድድር በዩጋንዳ አስተናጋጅነት ከሁለት ሳምንት በኋላ መካሄድ ይጀምራል።…