የዲላው አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ በፌዴሬሽኑ እውቅና ተሰጣቸው

በከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ ዲላ ላይ በመጀመርያው ሳምንት ዲላ ከተማ ከ ወላይታ ሶዶ ከተማ ተጫውተው ያለ…

የኮከቦች የገንዘብ ሽልማት እስካሁን አልተፈፀመም

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የ2010 የውድድር ዘመን የኮከቦች የሽልማት ገንዘብ ክፍያ እስካሁን ያልተፈፀመ መሆኑ በተሸላሚዎች ዘንድ ቅሬታ…

ሀላባ ከተማ ላይ የቅጣት ውሳኔ ተላለፈ

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ስድስተኛ ሳምንት ታኅሳስ 28 ሀላባ ላይ ሀላባ ከተማ ከኢትዮጵያ መድን ያደረጉት ጨዋታ በ76ኛው…

በሊግ ምስረታ ዙርያ ውይይት ተደረገ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በዚህ ዓመት በእቅድ ከያዛቸው ጉዳዮች አንዱ የሆነው የሊግ ምስረታ ጉዳይ ላይ ለመምከር ከክለቦች…

ድሬዳዋ ከተማ ይግባኝ ጠየቀ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በኢታሙና ኤይሙኔ ላይ በጣለው የ8 ጨዋታ እገዳ ላይ ክለቡ ድሬዳዋ ከተማ ይግባኝ ጠይቋል።…

ኢትዮጵያ በአስመራው ውድድር ላይ እንደምትሳተፍ ማረጋገጫ ሰጠች

የኢትዮጵያ ወጣት ብሔራዊ ቡድን አራት ሀገራት ይካፈሉበታል ተብሎ በሚጠበቀውና በአስመራ አስተናጋጅነት በሚካሄደው “የሠላም እና የወዳጅነት ዋንጫ”…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በሴካፋ ዋንጫ አይሳተፍም

የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ማኅበር (ሴካፋ) በዩጋንዳ አስተናጋጅነት ሊያካሂደው ባሰበው ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ ላይ የኢትዮጵያ…

የድሬዳዋው አጥቂ የስምንት ጨዋታዎች እገዳ ተላለፈበት

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስድስተኛ እና ስምንተኛ ሳምንት በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ላይ በተከሰቱ የስፖርታዊ ጨዋነት ግድፈቶች ዙርያ…

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አዲስ ዋና ጸኃፊ ሾመ

ላለፉት ሁለት ዓመታት ቋሚ ዋና ጸኃፊ ያልነበረው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አዲስ ዋና ጸኃፊ መቅጠሩን አስታውቋል፡፡ ልክ…

የወልዋሎ እና ፋሲል ከነማ ጨዋታ እሁድ ይካሄዳል

በአማራ እና በትግራይ ክልል ክለቦች መካከል የሚደረጉ የኘሪምየር ሊግ ጨዋታዎች በቀጣይ እንደሚካሄዱ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል።…