ስለጨዋታው “የመጀመሪያ ግብ ካስቆጠርን በኃላም ሆነ እነሱ (ኢትዮጵያ) አቻ ሲሆኑ ተጫዋቾች እንዲረጋጉ ነበር ስራ ስሰራ የነበረው፡፡…
የተቋማት መረጃዎች
” በሁለተኛው አጋማሽ ወርደን ቀርበናል” የዋልያዎቹ ም/አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ
በሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ዋንጫ ሁለተኛ የምድብ ጨዋታ ኢትዮጵያ በቡሩንዲ 4-1 ተሸንፋለች፡፡ ከጨዋታው በኃላ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…
ሴካፋ 2017: ኢትዮጵያ በ15 አመት ውስጥ ትልቁን ሽንፈት በቡሩንዲ አስተናግዳለች
በኬንያ አስተናጋጅነት እየተካሄደ ባለው የሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ዋንጫ የምድብ ሁለት ጨዋታ ቡሩንዲ በአሳማኝ ሁኔታ ኢትዮጵያን 4-1…
ሴካፋ 2017: ኢትዮጵያ ከ ቡሩንዲ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ሀሙስ ህዳር 28 ቀን 2010 FT ኢትዮጵያ 1-4 ቡሩንዲ ⚽ 45′ ዳዋ ሆቴሳ (ፍ) ⚽ 30′ ፒየር…
Continue Readingሴካፋ 2017፡ ኢትዮጵያ ነገ ቡሩንዲን ትገጥማለች
ኬንያ እያስተናገደችው ባለው የሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ዋንጫ የምድብ ጨዋታዎች ከአንድ ቀን እረፍት በኃላ ሐሙስ ቀጥለው ሲደረጉ…
Continue Readingሴካፋ 2017፡ ኢትዮጵያ በመጀመርያ የምድብ ጨዋታዋ ደቡብ ሱዳንን አሸንፋለች
በሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ዋንጫ የመጀመሪያ ጨዋታውን ከደቡብ ሱዳን ጋር በካካሜጋ ቡኩንጉ ስታዲየም ያደረገው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን…
ሴካፋ 2017 ፡ ‹‹ ከደቡብ ሱዳን የምናደርገው ጨዋታ ቀላል አይሆንም ›› አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ
በሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ዋንጫ ምድብ ሁለት ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዛሬ 9፡00 ሰዓት ላይ ደቡብ…
ሴካፋ 2017፡ ቡሩንዲ ሳትጠበቅ ከዩጋንዳ ጋር ነጥብ ተጋርታለች
የሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ዋንጫ የምድብ ሁለት የመጀመሪያ ጨዋታ ካካሜጋ ላይ ሰኞ ተደርጎ በውድድሩ ላይ ለዋንጫ የምትጠበቀው…
ሴካፋ 2017 | ዋልያዎቹ የመጀመርያ ጨዋታቸውን ነገ ያደርጋሉ
በኬንያ አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው የሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ካፕ ኢትዮጵያ ማክሰኞ በ9፡00 ደቡብ ሱዳንን በመግጠም የምድብ ጨዋታዋን…
ሴካፋ 2017፡ ኢትዮጵያ ከ ደቡብ ሱዳን – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ማክሰኞ ህዳር 26 ቀን 2010 FT ኢትዮጵያ 3-0 ደቡብ ሱዳን ⚽⚽አቤል ያለው (24’50’) ⚽ አቡበከር ሳኒ (57′)…
Continue Reading