ሸገር ደርቢን መቼ ለማድረግ ታስበ ?

በሰባተኛ ሳምንት መካሄድ የነበረበት የሸገር ደርቢ በመያዝነው ወር መጨረሻ ለማድረግ መታሰቡን አውቀናል። የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሜዳ ለውጥ ያደርጋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር በቀጣዮቹ ሁለት ሳምንታት ጨዋታዎች ላይ የቦታ ለውጥ አድርጓል። የ2016 ኢትዮጵያ ፕሪምየር…

ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የሚጀመርበት ቀን ታውቋል

የ2016 የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የዕጣ ማውጣት እና የሚጀመርበት ቀን ይፋ ሆኗል። በኢትዮጵያ እግርኳስ…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተጨማሪ አጋር አግኝቷል

ሁለገብ ኦንላይን ሶሎሽንስ (Hulu Sport Betting) ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማህበር ጋር ለቀጣዩቹ ሁለት ዓመታት የሚዘልቅ…

አክሲዮን ማህበሩ በቀጥታ ስርጭቱ ዙርያ ማብራሪያ ሰጥቷል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር ስለተቋረጠው የሊጉ የቀጥታ ስርጭት ጉዳይ ማብራሪያ ሰጥቷል። በጉዳዩ ዙርያ ማብራሪያ የሰጡት…

ኢትዮጵያ ቡና ቅጣት ተላልፎበታል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሦስተኛ ሳምንት ላይ የዲሲፕሊን ጥሰት ተላልፈዋል ያሉ አካላት ላይ ውሳኔ ማሳለፉን የፕሪምየር ሊጉ…

የሊጉ ቀጣይ ጨዋታዎች ላይ ማስተካከያ ተደርጎባቸዋል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቀጣይ ጨዋታዎች ላይ የቀን ማሻሻያ ሲደርግባቸው የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭትም አያገኙም። የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪምየር…

የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ቅጥር ምን ሊሆን ይችላል ?

የሰሞኑ ወቅታዊ ጉዳይ እየሆነ ያለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ቅጥር ዙርያ ፌዴሬሽኑ ምን አስቧል ? ባሳለፍነው…

በሁለቱ ተጫዋቾች ዙርያ ፌዴሬሽኑ ውሳኔ አሳልፏል

በአርባምንጭ ከተማ እና በሁለቱ ተጫዋቾች ዙርያ የተፈጠረውን ውዝግብ አስመልክቶ ፌዴሬሽኑ ውሳኔውን አሳውቋል። ከዚህ ቀደም ባቀረብነው ዘገባችን…

የዋልያዎቹ ቀጣይ አሰልጣኝ ?

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን ለብሔራዊ ቡድኑ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር በእንቅስቃሴ ላይ ይገኛል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከዋና አሰልጣኙ…