የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከማላዊ ጋር የሚያደርገው የሜዳው ጨዋታን የሚያደርግበት ሀገር ታውቋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ…
የተቋማት መረጃዎች

የለገጣፎ ግብ ጠባቂ ቅጣት ተላለፈበት
በአዳማ ከተማ በተካሄዱ የ17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መነሻነት በሊጉ አስተዳዳሪ በተወሰዱ የዲስፕሊን እርምጃዎች ሁለት ተጫዋቾች እና አንድ…

ሊግ ካምፓኒው የፎርፌ ውሳኔ አስተላልፏል
በ16ኛው ሳምንት የተደረጉ ጨዋታዎችን ተከትሎ የሊጉ አወዳዳሪ አካል ባስተላለፋቸው ውሳኔዎች ሱራፌል ዳኛቸው እንዲሁም የሲዳማ ቡና እና…

በዝናብ ምክንያት የተራዘሙት ጨዋታዎች በቀጣይ ቀናት ይደረጋሉ
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ትናንት እና ዛሬ የተራዘሙት አራት ጨዋታዎች የሚደረጉበት ቀን እና ሰዓት በይፋ ተገልጿል።…

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የቴክኒክ ዳይሬክተር ቀጥሯል
ኢንስትራክተር ዳንኤል ገብረማርያም የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ዲፓርትመንት ዳይሬክተር ሆነዋል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የቴክኒክ ዲፓርትመንት ዳይሬክተር…

አቶ ኢሳይያስ ጂራ በሴካፋ ምክትል ፕሬዝዳንትነት በድጋሚ ተመረጡ
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳይያስ ጂራ በሴካፋ በምክትል ፕሬዝዳንትነት በድጋሜ መመረጣቸው ታውቋል። በምስራቅ እና መካከለኛው…

የሲዳማ ክልል እግርኳስ ፌዴሬሽን ቢሮውን በይፋ አስመርቋል
የሲዳማ ክልል እግር ኳስ ፌድሬሽን በዘንድሮው ዓመት በርካታ ሥራዎችን ለመስራት ማሰቡን ዛሬ በተከናወነ ሥነስርዓት ላይ ገልጿል።…

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከመንግሥት ድጋፍ ጠየቀ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቻን ለሚያደርገው ተሳትፎ ፌዴሬሽኑ ከመንግሥት ምን ያህል የፋይናንስ ድጋፍ እንደጠየቀ ይፋ አድርጓል። የኢትዮጵያ…

ድሬዳዋ ከተማ ቅጣት አስተናግዷል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማህበር በ11ኛው የጨዋታ ሳምንት በታዩ የዲስፕሊን ግድፈቶች ላይ በመመስረት የቅጣት ውሳኔዎች ሲያስተላልፍ…

ድሬዳዋ ተጨማሪ ጨዋታዎችን ታስተናግዳለች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በቻን የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ ከመቋረጡ በፊት የሁለት ሳምንት መርሐግብሮች በድሬዳዋ ተጨምረዋል፡፡ የ2015…