👉 “የቫርን ጉዳይ ለጊዜው አቁመነዋል.. 👉 “በዳኞች በኩል አንዳንድ ስህተቶች በፍፁም ሆን ተብሎ የተፈፀሙ በሚመስል መልኩ…
የተቋማት መረጃዎች

ስለተራዘመው የአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ውል መግለጫ ተሰጥቷል
👉”በስምምነቱ ላይ በግዴታነት የተቀመጡ ጉዳዮች አሉ…….” – አቶ ባህሩ ጥላሁን 👉”እኛ የምንከፍለው ከሌሎች ሀገራት አንፃር ዝቅተኛ…

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከዋልያዎቹ ጋር ይቀጥላሉ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ኮንትራት መራዘሙ ተረጋግጧል። መስከረም 18 2013 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሠልጣኝ…

ለኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የአሰልጣኝ ቅጥር ተከናወነ
በመዲናችን አዲስ አበባ በሚከናወነው የሴካፋ ከ17 ዓመት በታች ውድድር ላይ ለሚሳተፈው ብሔራዊ ቡድን የአሠልጣኝ ቅጥር መከናወኑ…

የምርጫ አስፈፃሚ ኮሚቴው መግለጫ ሰጥቷል
👉 “ምርጫው በዚህ መልኩ መጠናቀቁ ትልቅ ድል እና እፎይታ ነው የፈጠረው ፤ ምርጫ ፍፁም ሰላማዊ እና…
Continue Reading
የዘንድሮ የካጋሜ ካፕ ውድድር አይከናወንም
የቀጠናው ክለቦችን የሚያሳትፈው የሴካፋ ካጋሜ ካፕ የዘንድሮ ውድድር እንደማይደረግ የውድድሩ የበላይ አካል አስታውቋል። 1974 በይፋ እንደተጀመረ…

በድጋሜ ፌዴሬሽኑን የሚመሩት ፕሬዝዳንት ንግግር
👉”ደጋፊዎቼን እንኳን ደስ አላችሁ ማለት እፈልጋለው” 👉”ጉባኤው ትንሽ ለሰራነው ነገር በዚህ ደረጃ እውቅና መስጠቱ እጅግ በጣም…

የፌዴሬሽኑ ዋና ፀሀፊ መግለጫ ሰጥተዋል
በቀጣይ ሁለት ቀናት የሚደረገውን የምርጫ ጠቅላላ ጉባዔ የተመለከተ መግለጫ ተሰጥቷል። መጪውን አራት ዓመታት የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን…

ለፕሬዘዳንትነት የሚወዳደሩት አቶ ቶኪቻ ዓለማየሁ (ኢ/ር) መግለጫ ሰጥተዋል
👉 “ደካማ የክልል ፌደሬሽኖች ባሉበት ብሔራዊ ፌደሬሽኑ ላይ ጠንካራ ሰው ቢኖር ዋጋ አይኖረውም።” 👉 “ተጨማሪ የምፈልገው…

የወቅቱ የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳይያስ መግለጫ ሰጥተዋል
👉”ምርጫውን መቀበል ግዴታ ነው። ከግለሰብ ፍላጎት ይልቅ የሀገር ጥቅም ስለሚበልጥ ምርጫው ፍትሃዊነቱን ጠብቆ ሲመጣ እርሱን መቀበል…