ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በቻን የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ ከመቋረጡ በፊት የሁለት ሳምንት መርሐግብሮች በድሬዳዋ ተጨምረዋል፡፡ የ2015 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በባህር ዳር ከተማ የአምስት ሳምንታት ቆይታን ካደረገ በኋላ በድሬዳዋ እንደቀጠለ ይታወሳል፡፡ ሰባተኛው ሳምንት የፕሪምየር ሊጉ ጨዋታዎች ላይ በድሬዳዋ በጣለው ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ የተነሳ ጥቂት ጨዋታዎች ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ ሲሆን አሁንRead More →

ያጋሩ

በሰሞነኛው ወቅታዊ የአየር ሁኔታ የድሬዳዋ ስታዲየም መጫወቻው ሜዳ አመቺ ባለመሆኑ ቀጣይ ጨዋታዎች ተራዝመዋል። የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከስድስተኛ ሳምንት ጀምሮ ተረኛ አስተናጋጅ በሆነችው ድሬደዋ ከተማ በመካሄድ ላይ እንደሚገኝ ይታወቃል። ሆኖም ታዲያ ከሰሞኑን በተደጋጋሚ ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ በከተማዋ እየጣለ መሆኑን ተከትሎ የመጫወቻው ሜዳ ለጨዋታ ምቹ ሳይሆን ቀርቷል። የፕሪሚየር ሊጉ አክስዮን ማህበርRead More →

ያጋሩ

በቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክስዮን ማህበር ከ Ethiopian Resuscitation training center ጋር አንድ ላይ በመተባበር በየክለቦቹ ላሉ የጤና ባለሙያዎች ሥልጠናን ሰጥተዋል፡፡ ይህ ሥልጠና ምን ይመሰል እንደነበር የሊግ ካምፓኒው የህክምና ዲፓርትመንት ኃላፊ የሆኑትን ዶ/ር ፍሬው አስራትን በማናገር ለመረዳት ችለናል፡፡ እንደ ዶ/ር ፍሬው ገለፃ ሥልጠናው በዋነኝነት ትኩረቱን ያደረገው በሜዳ ላይ የሚከሰቱRead More →

ያጋሩ

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአምስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ላይ የታዩ የዲሲፕሊን ግድፈቶች ላይ ውሳኔ ተላልፏል፡፡ አራተኛ የጨዋታ ሳምንቱን ያገባደደው የሀገሪቱ ቀዳሚ የሊግ ዕርከን ከትናንት በፊት ባስተናገዳቸው ስምንት ጨዋታዎች ላይ የዲሲፕሊን ግድፈቶች ታይቶባቸዋል በተባሉ ጉዳዮች ዙሪያ የሊግ ካምፓኒው የውድድር እና ሥነ -ስርዐት ኮሚቴ ከዳኞች እና ታዛቢዎች የሰበሰበውን መረጃ ተንተርሶ የቅጣት ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡Read More →

ያጋሩ

በሦስተኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ በተከሰቱ ግድፈቶች ዙሪያ ሊግ ካምፓኒው ውሳኔዎችን አሳልፏል። የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2015 የውድድር ዘመን እየተደረገ ሦስተኛ ሳምንቱ ላይ የደረሰ ሲሆን በጨዋታ ሳምንቱ በታዩ የዲሲፕሊን ጉድለቶች ዙሪያ የሊግ ካምፓኒው የውድድር እና ሥነ ስርዓት የዲሲፕሊን ኮሚቴ ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የደረሱትን ሪፖርቶች ከመረመረ በኋላ በሁለትRead More →

ያጋሩ

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያው ሳምንት ጨዋታዎች ላይ በተፈፀሙ የዲሲፕሊን ግድፈቶች መነሻነት አክሲዮን ማህበሩ የቅጣት ወሳኔዎች አስተላልፏል፡፡ የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባሳለፍነው ዓርብ በባህር ዳር ጅምሩን አድርጓል፡፡ በሳምንቱ የውድድር ወቅት በታዩ የዲሲፕሊን ግድፈቶች ላይ የሊግ ካምፓኒው የውድድር አመራር እና ሥነ ስርዓት ኮሚቴ ከዳኞች እና ታዛቢዎች የቀረቡለትን ሪፖርቶች ከመረመረ በኋላ የተለያዩRead More →

ያጋሩ

👉 “የቫርን ጉዳይ ለጊዜው አቁመነዋል.. 👉 “በዳኞች በኩል አንዳንድ ስህተቶች በፍፁም ሆን ተብሎ የተፈፀሙ በሚመስል መልኩ የሚፈፀሙ ናቸው… 👉 “የዚህ ዓመት ውድድር መዝጊያችን አዲስ አበባ ነው የሚሆናው… የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ዮሐንስ ጥላሁን በክብር እንግድነት በታደሙበት በዚህ መድረክ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር የቦርድ ሰብሳቢ መቶ አለቃ ፍቃደRead More →

ያጋሩ

በወቅታዊ ጉዳይ ዙርያ አዲስ አበባ ከተማ ለሊጉ አክስዮን ማኅበር ደብዳቤ ማስገባቱ ታውቋል። ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2014 የውድድር ዘመን የመጨረሻው ጨዋታ በቅዱስ ጊዮርጊስ 4-0 የተሸነፈው አዲስ አበባ ከተማ ወደ ከፍተኛ ሊግ መውረዱን ተከትሎ ፋሲል ከነማ ከድሬዳዋ ከተማ ጋር ያደረጉት ጨዋታ ከአቅም በታች የተካሄደ ነው በማለት ከሳምንት በፊት ቅሬታውን ለአወዳዳሪው አካልRead More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ሲያያቸው በነበሩ ሁለት ጉዳዮች ላይ የዲሲፕሊን ውሳኔ ወስኗል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ረቡዕ ሰኔ 29 2014 ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያዎች ከዳኞች እና ታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት በመመርመር እንዲሁም በኮሙኒኬ 30 ጥሪ የተደረገላቸው የጨዋታ አመራሮች እና የክለብ አባላት ካነጋገር በኋላRead More →

ያጋሩ

👉 “ይህን ድርጊት የፈፀሙና የእግርኳስ ቤተሰቡን ያሳዘኑ ክለቦች ላይ በሚቀርበው ሪፖርት ልክ እርምጃ እንወስዳለን ብለን እናስባለን” 👉 “የተፈጠው ክስተት በእውነቱ የእግርኳስ ቤተሰቡን ያሳዘነ ነው ፤ እኛም እንደ አወዳዳሪ አካል ያዘንበት ነው” 👉 “የጥቂት ክለብ ደጋፊዎች የእግርኳስ ድጋፍ ምን ማለት እንደሆነ እየገባቸው ያለ አይመስለኝም” 👉 “በአንዳንድ ተፅዕኖዎች ለተወሰነ ክለቦች አድቫንቴጅ መስጠትንRead More →

ያጋሩ