በካሜሮን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የቻን ውድድር እና ተዛማጅ ጉዳዮች የፌዴሬሽኑ ፕሬዝደንት አቶ ኢሳይያስ ጂራ ለሳምንታት ቆይታ ወደ ካሜሩን አቅንተዋል። በሀገር ውስጥ ሊጎች ተጫዋቾች ብቻ የሚካሄደው የቻን ውድድር በኮሮና ሻይረስ ምክንያት በ2020ዝርዝር

ከቀናት በፊት በጅማ አባጅፋር ተጫዋቾች ተገቢነት ላይ ክስ ያቀረቡት ወልቂጤ ከተማዎች ክሳቸው ውድቅ መደረጉን ተከትሎ ይግባኝ ብለዋል። ወልቂጤ ከተማዎች በሁለተኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማ አባጅፋርን ገጥመው ያለጎል ነጥብዝርዝር

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙርያ የአቋም መግለጫ ሲያወጣ አላግባብ የስም ማጥፋት ዘመቻ በተቋሙ ላይ ስለመደረጉ ገልጿል። ፌዴሬሽኑ ያወጣው የአቋም መግለጫ ይህንን ይመስላል:- የአቋም መግለጫ ታህሳስ 19/2013ዓ.ም አዲስ አበባ፤ዝርዝር

ክለቦች ትርፋማ የባለቤትነት ድርጅታዊ መዋቅር እንዲኖራቸው ለማስቻል በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የተዘጋጀው የውይይትና አቅጣጫ የማስያዝ መርሐግብር በጁፒተር ሆቴል ተካሄደ። የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ባዘጋጀው በዚህ መድረክ የፌዴሬሽኑ ፕሬዝደን አቶ ኢሳይያስ ጅራ፣ ዋናዝርዝር

የዓለም አቀፋ እግርኳስ ማኅበር (ፊፋ) በ2021 የፊፋ ኢንተርናሽናል ዳኞች በመሆን የሚያገለግሉ ኢትዮጵያዊ ዋና እና ረዳት ዳኞችን ስም ዝርዝር ማሳወቁን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ይፋ አድርጓል። ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በ2021 በኢንተርናሽናልዝርዝር

ከዚህ ቀደም ከነበሩ ጠቅላላ ጉባዔዎች አኳያ በሁሉም ረገድ የተሻለ ውይይት የተካሄደበት እና ጤናማ የነበረው የፌዴሬሽኑ ጠቅላላ መደበኛ ጉባዔ በስኬት ተጠናቀቀ። ረፋድ ላይ አብዛኛው ጤናማ በሆነ እና ሥርዓቱን ጠብቀ መንገድ የተካሄደውዝርዝር

ባልተለመደ ሁኔታ የተሳታፊው አባላት ቁጥር አነስተኛ እንደሆነ በታየው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን 12ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በኢሊሊ ሆቴል እየተካሄደ ይገኛል። ምልዓተ ጉባዔው መሟላቱን ለማረጋገጥ የፌዴሬሽኑ ዋና ፀኃፊ አቶ ባህሩ ጥላሁን ከአንድዝርዝር

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዓመታዊው ጠቅላላ ጉባዔ ቀን እና ቦታ ታውቋል። በመስከረም 2013 ይደረጋል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው ጉባዔው መንግስት ባወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ምክንያት ቀኑ ላልታወቀ ጊዜ መራዘሙን ከዚህ ቀደምዝርዝር

የፌዴሬሽን ሥራ አስፈፃሚ በአሰልጣኝ ቅጥር ዙርያ የተጠየቀውን ምክረ ሀሳብ አቅርቦ ውድቅ የተደረገበት ቴክኒክ ኮሚቴ ጋዜጣዊ መግለጫ ሊሰጥ ነው። አወዛጋቢው የሰሞኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአሰልጣኝ ሹም ሽርን አስመልክቶ የተለያዩ ጉዳዮች እየተነሱዝርዝር

በተዋቀረ ሦስት ኮሚቴዎች አማካኝነት በየሀገሪቱ በተመረጡ ስታዲየሞች እና መሠረተ ልማቶች ዙሪያ ሲደረግ የነበረው ግምገማ ዛሬ ተጠናቋል፡፡ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ሌሎች አካላትንም በአባልነት አካቶ በተዋቀሩ ሦስትዝርዝር