በስድስት ክለቦች መካከል ለሰባት ቀናት በባሕር ዳር ከተማ ሲደረግ የነበረው የአማራ ባንክ ጣና ዋንጫ ፍጻሜውን አግኝቷል። 09፡00 ላይ በቡል ኤፍ ሲ እና በወልቂጤ መካከል በተደረገው የአማራ ባንክ ጣና ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ የመጀመሪያ አጋማሽ በኳስ ቁጥጥሩ በኩል መጠነኛ ፉክክር የታየበት ሲሆን የግብ ዕድሎችን በመፍጠር ግን ቡሎች የተሻሉ ነበሩ። በቡሎች በኩል አራትRead More →

👉”በአንድ ጨዋታ ብዙ ጎል ስለተቆጠረ የሚፈጠር ነገር የለም ፤ እኛም በተመሳሳይ መንገድ ብናሸንፍ የሚፈጠር ነገር የለም” 👉”…ብዙ ጎሎች ገብተዋል ፤ በእኔ እሳቤ ግን በጣም ትንሽ ነው የሚል ነው” 👉”ክለቦች እኛን አሸንፈው ደስተኛ የሚሆኑ ከሆነ እነሱ ቆም ብለው ሊያስቡ ይገባል” 👉”40 ቢገባም 14 ቢገባም እንዲሁም ብናሸንፍም እኛው ነን ሀኃላፊነቱን የምንወስደው” 👉”በ90Read More →

ዛሬ በአማራ ባንክ ጣና ዋንጫ የምድብ ሀ ሁለት ጨዋታዎች ተከናውነው ውድድሩ ወደ ግማሽ ፍፃሜ አምርቷል። ቡል 14-0 ኮልፌ ተስፋ በፀሐያማ እና ሞቃታማ የአየር ሁኔታ በተደረገው የቀኑ የመጀመሪያ ጨዋታ በመጀመሪያዎቹ 11 ደቂቃዎች ሦስት ግቦች የተስተናገዱበት ነበር። በመጀመሪያዎቹ ደቂቃዎች የተሻለ ለመንቀሳቀስ የሞከሩት ኮልፌዎች 8ኛው ደቂቃ ላይ እስማኤል ኢብራም ለአብዲ ሁሴን ሰጥቶት ግብRead More →

የሀገር ውስጥ እና ሁለት የውጪ ክለቦችን በማሳተፍ ለመጀመሪያ ጊዜ በባህር ዳር ከተማ የሚከናወነው የጣና ካፕ የስያሜ መብት በማግኘት በደማቅ ሁኔታ ይደረጋል። የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር እና ጎፈሬ በጋራ በመሆን የጣና ካፕ ውድድርን ለማዘጋጀት እንቅስቃሴ ላይ እንደነበሩ ይታወቃል። ለመጀመሪያ ጊዜ በውቢቷ ባህር ዳር ከተማ እንደሚዘጋጅ የሚጠበቀው ውድድርም የቀጣይ ዓመት የሊጉ ፍልሚያRead More →

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ የሚሳተፉ ክለቦች አቋማቸውን ለማየት ይረዳ ዘንድ የሚደረገው የሲዳማ ደቡብ ጎፈሬ ዋንጫ በሲዳማ እና ደቡብ ክልል እግር ኳስ ፌድሬሽን የጋራ ጥምረት እንደሚደረግ ዛሬ በተሰጠ መግለጫ ይፋ ሆኗል፡፡ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከመጀመሩ አስቀድሞ ክለቦች አቋማቸውን የሚፈትሹበት ውድድር በሀዋሳ ይካሄዳል፡፡ ከአንድ ዓመት በፊት የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ በሚልRead More →

የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የሦስተኛ ዙር ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ የተደረጉ ሲሆን ሀዋሳ ከተማ ድሬዳዋ ከተማን ሰበታ ከተማ ሲዳማ ቡናን አሸነፈዋል፡፡ ሀዋሳ ከተማ 1-0 ድሬዳዋ ከተማ ቀዳሚው ጨዋታ ሀዋሳ ከተማን ከድሬዳዋ ከተማ 4፡00 ሰዓት ረፋድ ላይ አገናኝቷል፡፡ የሀዋሳ ከተማ ብልጫ ጎልቶ በታየበት ጨዋታ በተለይ በመጀመሪያው አጋማሽ ሀዋሳዎች በርካታ ሙከራዎችን በማድረግ በተደጋጋሚ የድሬዳዋንRead More →

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ ሀ የመጨረሻ ጨዋታ ዛሬ ሲከናወን ጅማ አባ ጅፋር መከላከያን ሲረታ ኢትዮጵያ ቡና አዲስ አበበ ከተማን አሸንፏል። መከላከያ 1-3 ጅማ አባ ጅፋር የመጀመርያዎቹን ሁለት ተከታታይ ጨዋታዎች በማሸነፍ ወደ ግማሽ ፍፃሜ ማለፋቸውን ያረጋገጡት ሁለቱ ቡድኖችን ያገናኘው ጨዋታ በጅማ አባ ጅፋር አሸናፊነት ተጠናቋል። ገና በመጀመርያ ደቂቃዎች ደጋግመው በመሐመድRead More →

በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የዛሬ መርሃግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳማ ከተማን ሲያሸንፍ ባህር ዳር ከተማ ከ ፋሲል ያለ ግብ ተለያይተዋል። ባህርዳር ከተማ 0-0 ፋሲል ከነማ ባህርዳር ከተማዎች ገና በመጀመሪያዎቹ ደቂቃዎች አጥቂያቸውን ዓሊ ሱሌይማን ከሰዒድ ሀሰን ጋር ከኳስ ጋር በነበረ ፍትጊያ ዓሊ ሱሌይማን በገጠመው የትከሻ ጉዳት በኪዳነማርያም ተስፋዬ ከሜዳ ተቀይሮ ለመውጣት ተገዷል።Read More →

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ አንድ ሁለተኛ ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ ኢትዮጵያ ቡና እና አዲስ አበባ ከተማ ተጋጣሚዎቻቸው በነበሩት መከላከያ እና ጅማ አባ ጅፋር ተረተው ከምድብ ወድቀዋል። ጅማ አባጅፋር 1-0 አዲስ አበባ ከተማ (8:00) እጅግ የወረደ ፉክክር ያስመለከተው የዕለቱ የመጀመሪያ መርሐ-ግብር ከግብ ሙከራዎች የራቀ ነበር። ጨዋታውም የጠራ የግብ ማግባት ሙከራ ለማስመልከትRead More →

የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የሁለተኛ ዙር ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ ሀዋሳ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና 1-1 ሀድያ ሆሳዕና ከ ድሬዳዋ ከተማ ደግሞ ያለግብ ተለያይተዋል። ሀዋሳ ከተማ 1-1 ሲዳማ ቡና በመጀመሪያው የዕለቱ መርሐ ግብር ሀዋሳ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ተገናኝተዋል፡፡ ፈጠን ባለ የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ በጀመረው ጨዋታ ቀዳሚ 15 ያህል ደቂቃዎች የግብRead More →