ሲዳማ ቡና የስፖንሰር ስያሜው መጠናቀቂያ ዓመት ላይ በሆነው የደቡብ ካስቴል ዋንጫ ቻምፒዮን መሆን ችሏል። ካለፉት ዓመታት እጅግ በተቀዛቀዘ ሁኔታ በሦስት ክለቦች መካከል ብቻ ከጥቅምት 4-10 ሲደረግ የነበረው የደቡብ ካስቴል ዋንጫዝርዝር

ሀሙስ ጥቅምት 8 ቀን 2011 FT ሀዋሳ ከተማ 1-2 ሲዳማ ቡና 67′ ሄኖክ ድልቢ 13′ አዲስ ግደይ 18′ አዲስ ግደይ ቅያሪዎች ▼▲ – 63′ ዳንኤል (ወጣ) ምንተስኖት (ገባ) 48′ ቸርነትዝርዝር

በደቡብ ክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት እንዲሁም በካስቴል ቢራ ስፖንሰር አድራጊነት ለ7ኛ ጊዜ የሚደረገው የደቡብ ካስቴል ዋንጫ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል። በሶስት ክለቦች መካከል ከጥቅምት 4-10 በሀዋሳ የሚካሄደው ይህ ውድድር ከዚህዝርዝር

የመካሄዱ ነገር እርግጥ ያልነበረው የደቡብ ካስቴል ዋንጫ የፊታችን ዕሁድ በሶስት ክለቦች መካከል መካሄድ ይጀምራል፡፡ ለአምስት ዓመታት በካስቴል ቢራ ስፖንሰር የተደረገው እና በደቡብ ክልል እግር ኳስ ፌድሬሽን መሪነት ላለፉት ሁለት ዓመታትዝርዝር

በየዓመቱ ለቅድመ ዝግጅት ውድድር ይረዳ ዘንድ በሀዋሳ ከተማ የሚደረገው የደቡብ ካስቴል ዋንጫ ጥቅምት ወር ላይ መደረግ እንደሚጀምር የክልሉ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ ከአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ቀጥሎ ረዘም ያለ ጊዜን ያስቆጠረውዝርዝር

ከጥቅምት 19 ጀምሮ በሆሳዕና ከተማ አስተናጋጅነት ላለፉት 7 ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ የሰነበተውና የደቡብ የከፍተኛ ሊግ ክለቦችን ያሳተፈው ካስቴል ዋንጫ ዛሬ ፍፃሜውን ሲያገኝ ደቡብ ፓሊስ አስተናጋጁ ሀዲያ ሆሳዕናን በመለያ ምቶች በመርታትዝርዝር

[ሪፖርት – በለጠ ኤርበሎ ከ ሆሳዕና] በ7 ክለቦች መካከል ከጥቅምት 19 ጀምሮ በሆሳዕና ከተማ ሲደረግ የቆየው የደቡብ ካስቴል ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዛሬ ተካሂደው ደቡብ ፓሊስ እና ሀዲያ ሆሳዕና ተጋጣሚዎቻቸውንዝርዝር

[ ሪፖርት – በለጠ ኤርበሎ ከሆሳዕና ] የደቡብ ካስቴል የከፍተኛ ሊግ ክለቦች ዋንጫ የመጨረሻ ጨዋታዎች ተደርገው ወደ ግማሽ ፍጻሜው ያለፉ ቡድኖች ተለይተዋል፡፡ ቀትር 6:00 ላይ የተገናኙት የምድብ ለ መሪው ደቡብዝርዝር

[ሪፖርት | በለጠ ኢርቤሎ – ከሆሳዕና] ለ2ኛ ጊዜ በሆሳዕና ከተማ እየተደረገ ያለው የደቡብ ካስቴል የከፍተኛ ሊግ ክለቦች ዋንጫ በሶስተኛ ቀን ውሎ ሀላባ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና ድል ሲቀናቸው ቤንችማጂ ቡናዝርዝር

[በለጠ ኢርቤሎ – ከሆሳዕና] የደቡብ ካስትል የከፍተኛ ሊግ ክለቦች ዋንጫ ሁለተኛ ቀን ውሎ በምድብ ለ አንድ ጨዋታ ሲደረግ ደቡብ ፓሊስ ሀምበሪቾ ዱራሜን 1-0 ማሸነፍ ችሏል፡፡ የቀድሞ የሆሳዕና ከነማ ተጫዋችና አሰልጣኝዝርዝር