የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 0-1 ሀዋሳ ከተማ
3ኛው የአዳማ ከተማ ዋንጫ ዛሬ ፍፃሜውን ሲያገኝ ሀዋሳ ከተማ ተጋጣሚው ሀዲያ ሆሳዕናን 1-0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ቻምፒዮን ሆኗል። ከጨዋታው በኋላም የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች ስለጨዋታው እና በውድድሩ ላይ ስለነበራቸው ቆይታ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። ” በጨዋታዎቹ ላይ ለማየት የምፈልገውን ነገር አይቻለው” አዲሴ ካሴ ስለጨዋታው እንቅስቃሴ ተጫዋቾቼ በየጨዋታው የነበራቸው የማሸነፍ ፍላጎት ስኬታማ አድርጎናል። ተጋጣሚያችንRead More →