ሀዲያ ሆሳዕና ከ ጅማ አባ ጅፋር – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሰኞ ኅዳር 1 ቀን 2012 FT ሀዲያ ሆሳዕና 2-1 ጅማ አባ ጅፋር  33' ቢስማርክ አፒያህ 63' ፍራኦል መንግስቱ (ፍ) 37' ኤልያስ አህመድ (ፍ) ቅያሪዎች - ...

የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 2-0 ድሬዳዋ ከተማ

በአዳማ ከተማ ዋንጫ የዛሬ ሁለተኛ ጨዋታ ፋሲል በኦሰይ ማውሊ እና ሙጂብ ቃሲም ግቦች ታግዞ ድሬዳዋን 2-0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ከጨዋታው በኋላም የፋሲል አሰልጣኝ አስተያየታቸውን ሲሰጡ...

የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 1-1 ሀዲያ ሆሳዕና

ዛሬ በአዳማ ከተማ ዋንጫ ባለሜዳው አዳማ ከተማ በተስፋዬ ነጋሽ እንዲሁም የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደረገው ሀዲያ ሆሳዕና በሄኖክ አርፍጮ ግቦች አቻ ተለያይተዋል። ከጨዋታው በኋላም የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች...

አዳማ ዋንጫ | አዳማ እና ሀዲያ ሆሳዕና ነጥብ ተጋርተዋል

በአዳማ ከተማ ዋንጫ ሁለተኛ የጨዋታ ቀን በአዲስ አዳጊው ሀዲያ ሆሳዕና እና አዳማ ከተማ መካከል የተደረገው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል። የሜዳው አማካይ ክፍል ላይ ባመዘነው ጨዋታ...

አዳማ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ቅዳሜ ጥቅምት 29 ቀን 2012 FT' አዳማ ከተማ 1-1 ሀዲያ ሆሳዕና 3' ተስፋዬ ነጋሽ 59' ሄኖክ አርፊጮ (ፍ) ቅያሪዎች 56'  ዱላ መናፍ 46'  በኃይሉሱራፌል ጌ. 61'  ሱሌይማን መሱሌይማን ሰ...

የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 2-0 ጅማ አባ ጅፋር

በዛሬው ዕለት ጅማሮውን ያደረገው የአዳማ ከተማ ዋንጫ ባለ ሜዳው አዳማ ከተማ በሱሌይማን ሰሚድ እና ኃይሌ እሸቱ ጎሎች ጅማ አባ ጅፋን 2-0 አሸንፏል። ከጨዋታው በኋላም የሁለቱ...

አዳማ ዋንጫ | አስተናጋጁ ክለብ ጅማን አሸንፏል

በመክፈቻው ቀን ሁለተኛ ጨዋታ ከእረፍት መልስ ተነቃቅቶ የቀረበው አዳማ ከተማ ጅማ አባጅፋርን 2-0 ማሸነፍ ችሏል። እምብዛም ሳቢ ባልነበረው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ አዳማ ከተማ የተሻለ ቢንቀሳቀስም...

የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 3-1 ሀዋሳ ከተማ

የአዳማ ከተማ ዋንጫ በዛሬው ዕለት ጅማሮውን ሲያደርግ በመክፈቻው ፋሲል በእሴይ ማዊሊ ሁለት እና በሙጂብ ቃሲም አንድ ጎል ሀዋሳ ከተማን 3-1 አሸንፏል። ከጨዋታው በኋላም የሁለቱ ቡድኖች...

አዳማ ዋንጫ | ፋሲል ከነማ ውድድሩን በድል ጀምሯል

3ኛው የአዳማ ከተማ ዋንጫ ዛሬ ጅማሮውን ሲያደርግ በመክፈቻ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ሀዋሳ 3-1 መርታት ችሏል ፤ አዲስ ፈራሚው ኦሴይ ማውሊም ሁለት ግቦችን አስቆጥሯል። ከዳንኤል ደርቤ...