ሐሙስ ጥቅምት 27 ቀን 2012 FT’ አዳማ ከተማ 2-0 ጅማ አባ ጅፋር 59′ ሱሌይማን ሰሚድ 61′ ኃይሌ እሸቱ –  ቅያሪዎች 46′  ሱሌይማን መ.  ተስፋዬ ነ. 55′  አምረላ ያኩቡ 46′  አማኑኤል ዓለም አዲስ 62′  ተመስገን  ጀሚል 46′  ሳንጋሬ  ዐመለ 46′  የኋላሸት  ዱላ 46′  ቡልቻ  ኃይሌ 68′  ደረጄ ዳንኤል 78′  ዳዋ ቴዎድሮስ 68′  አብርሀም ሮባ 68′  አማኑኤል  ቤካም 70′  ሱራፌል ፈሪድ – ካርዶች 22′  አማኑኤል ጎበና – አሰላለፍ አዳማ ከተማ ጅማ አባ ጅፋር 1 ደረጄRead More →

ሐሙስ ጥቅምት 27 ቀን 2012 FT’ ፋሲል ከነማ 3-1 ሀዋሳ ከተማ  32′ ሙጂብ ቃሲም 45′ ኦሴይ ማዊሊ 51′ ኦሴይ ማዊሊ 3′ ብሩክ በየነ ቅያሪዎች 69′  ማዊሊ ዓለምብርሀን 46′  ዘላለም  የተሻ 72′  ሀብታሙ  ኪሩቤል 46′  ዳንኤል  ኦሊቨር 82′  ሰዒድ  ሄኖክ 82′  ሙጂብ የሺዋስ – 46′  ሄኖክ  ተስፋዬ 46′  ፀጋአብ  ሄኖክ 46′  ሚልኪያስ  አለልኝ 76′  ብሩክ ሀብታሙ ካርዶች – – አሰላለፍ ፋሲል ከነማ ሀዋሳ ከተማ 1 ሳማኬ ሚኬል 13 ሰዒድRead More →

ነገ በሚጀምረው የአዳማ ከተማ ዋንጫ ላይ ስምንት የጅማ አባጅፋር ተጫዋቾች እንደማይጫወቱ ታውቋል። ከደሞዝ ክፍያ ጋር በተያያዘ ተደጋጋሚ ቅሬታ እያቀረቡ የሚገኙት የክለቡ ነባር ስምንት ተጫዋቾች “ከቡድኑ ጋር ዝግጅት እየሰራን ብንቆይም ለወራት ያልተከፈለን ደሞዝ እስካሁን ያልተከፈለን በመሆኑ ነገ በሚጀምረው የአዳማ ከተማ ዋንጫ ላይ የማንሳተፍ መሆኑን እያሳወቅን ለሚፈጠሩት ማንኛውም ችግሮች ተጠያቂ እንደማንሆን የሚመለከተውRead More →

የአዳማ ከተማ ዋንጫ የዕጣ ማውጣት ስነ-ስርአት ዛሬ በአዳማ ኬኛ ሆቴል በተደረገ ስነስርአት ወጥቷል፡፡ በአዳማ ከተማ ኬኛ ሆቴል በ9:00 በተደረገው ሥነ ስርዓት ስድስት ክለቦች በሁለት ምድብ የተከፈሉ ሲሆን የፊታችን ሀሙስ በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም በሚደረግ የመክፈቻ ጨዋታ የሚጀመር ይሆናል፡፡ ምድብ 1 አዳማ ከተማ፣ ጅማ አባ ጅፋር፣ ሀዲያ ሆሳዕና ምድብ 2 ፋሲልRead More →

ከስምንት ዓመታት በኃላ በድጋሚ የሚደረገው የአዳማ ከተማ ዋንጫ የፊታችን ሀሙስ የሚጀመር ሲሆን በነገው ዕለትም የዕጣ ማውጣት ስነ-ስርአት ይከወናል፡፡ በአዳማ ከተማ ስፖርት ክለብ አስተናጋጅነት ይደረጋል የተባለው ይህ ውድድር ጥቅምት 20 በስምንት ክለቦች መካከል ይጀመራል ተብሎ የነበረ ቢሆንም በከተማዋ በነበረው ያለ መረጋጋት ቀኑ ወደ ጥቅምት 27 ሀሙስ ተለውጦ የሚጀመር መሆኑን የአዳማ ከተማRead More →

በአዳማ ከተማ እግር ኳስ ክለብ አስተናጋጅነት ከጥቅምት 22 ጀምሮ የአዳማ ከተማ ዋንጫ የቅድመ ዝግጅት የአቋም መፈተሻ ውድድር በከተማዋ ይካሄዳል፡፡ ውድድሩን የሚያስተናግደው ክለቡ ሲሆን ከረጅም አመት በኃላም ይህ ውድድር እንደተሰናዳ ለማወቅ ችለናል፡፡ ከ2005 በፊት በነበሩ አመታት ሲዘጋጅ እንደቆየ የተነገረው ይህ ውድድር ዳግም ከስምንት ዓመት በኃላ በደመቀ መልኩ ለማሰናዳት መዘጋጀቱን ሶከር ኢትዮጵያRead More →