የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ ሀ የመጨረሻ ጨዋታ ዛሬ ሲከናወን ጅማ አባ ጅፋር መከላከያን ሲረታ ኢትዮጵያ ቡና አዲስ አበበ ከተማን አሸንፏል። መከላከያ 1-3 ጅማ አባ ጅፋር የመጀመርያዎቹን ሁለት ተከታታይ ጨዋታዎች በማሸነፍ ወደ ግማሽ ፍፃሜ ማለፋቸውን ያረጋገጡት ሁለቱ ቡድኖችን ያገናኘው ጨዋታ በጅማ አባ ጅፋር አሸናፊነት ተጠናቋል። ገና በመጀመርያ ደቂቃዎች ደጋግመው በመሐመድRead More →

በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የዛሬ መርሃግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳማ ከተማን ሲያሸንፍ ባህር ዳር ከተማ ከ ፋሲል ያለ ግብ ተለያይተዋል። ባህርዳር ከተማ 0-0 ፋሲል ከነማ ባህርዳር ከተማዎች ገና በመጀመሪያዎቹ ደቂቃዎች አጥቂያቸውን ዓሊ ሱሌይማን ከሰዒድ ሀሰን ጋር ከኳስ ጋር በነበረ ፍትጊያ ዓሊ ሱሌይማን በገጠመው የትከሻ ጉዳት በኪዳነማርያም ተስፋዬ ከሜዳ ተቀይሮ ለመውጣት ተገዷል።Read More →

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ አንድ ሁለተኛ ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ ኢትዮጵያ ቡና እና አዲስ አበባ ከተማ ተጋጣሚዎቻቸው በነበሩት መከላከያ እና ጅማ አባ ጅፋር ተረተው ከምድብ ወድቀዋል። ጅማ አባጅፋር 1-0 አዲስ አበባ ከተማ (8:00) እጅግ የወረደ ፉክክር ያስመለከተው የዕለቱ የመጀመሪያ መርሐ-ግብር ከግብ ሙከራዎች የራቀ ነበር። ጨዋታውም የጠራ የግብ ማግባት ሙከራ ለማስመልከትRead More →

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ ባህር ዳር ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳማ እና ፋሲል ከነማን በተመሳሳይ 3-0 በሆነ ውጤት ረተዋል። ባህር ዳር ከተማ 3-0 አዳማ ከተማ (8:00) ስምንት ሰዓት ላይ የጀመረው ጨዋታው በባህር ዳር 3-0 የበላይነት ተጠናቋል። የጨዋታውን የኃይል ሚዛን ወደ ራሳቸው አድርገው መጫወት የጀመሩት ባህርRead More →

15ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ውድድር ዛሬ በደማቅ ሁኔታ ሲጀምር በምድብ አንድ የተደለደሉት መከላከያ እና ጅማ አባጅፋር ተጋጣሚዎቻቸው የነበሩትን አዲስ አበባ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና በተመሳሳይ ውጤት አሸንፈዋል። አዲስ አበባ ከተማ 0-2 መከላከያ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳይያስ ጅራን ጨምሮ የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ አስራት ኃይሌ (አሠልጣኝ)Read More →

ለ15 ጊዜ የሚደረገውን የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ አስመልክቶ ዛሬ ረፋድ መግለጫ ተሰጥቷል። በአዲስ አበባ ከተማ እግርኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት የሚከናወነው የመዲናው ዋንጫ ዘንድሮ ለ15 ጊዜ እንደሚከናወን ይታወቃል። በስምንት ክለቦች መካከል የሚደረገው የዘንድሮ ውድድርም ከመስከረም 15 ጀምሮ እስከ 30 ድረስ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ይደረጋል። ባሳለፍነው ሳምንት የውድድሩ የምድብ ድልድል የወጣ ቢሆንም ተጋባዡRead More →

የደቡብ ሱዳኑ ክለብ በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ እንደማይሳተፍ ሲታወቅ በምትኩ አንድ የፕሪምየር ሊግ ክለብ መግባቱ ተረጋግጧል። በሁለት ምድብ ተከፍሎ ከመስከረም 15-30 ድረስ በሚካሄደው የመዲናዋ ትልቅ ውድድር ላይ በተጋባዥነት እንደሚካፈል በፌዴሬሽኑ በኩል ማረጋገጫ ተሰጥቶት የቆየው ሙኑኪ ኤፍ ሲ በምድብ ሀ መደልደሉ ይታወሳል። አሁን ባገኘነው መረጃ መሠረት በአዲስ አበባ በሚኖረው ቆይታ ለሆቴልRead More →

በየዓመቱ የሚደረገው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ውድድር የጎረቤት ሀገር ተጋባዥ ክለቦችን በማካተት እንደሚደረግ ይጠበቃል። በአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት የሊግ ውድድሮች ከመጀመራቸው በፊት በየዓመቱ የሚከናወነው የመዲናው የዋንጫ ውድድር ዘንድሮም በአይነቱ ለየት ባለ ሁኔታ እንደሚከናወን ታውቋል። ከመስከረም 15 እስከ 30 ድረስ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም እንደሚደረግ የተገለፀው ውድድሩም በስምንት ክለቦች መካከል እንደሚከናወንRead More →

ዛሬ በኢንተር ኮንቲኔንታል ሆቴል በተዘጋጀው ፕሮግራም በውድድሩ በኮከብነት ለተመረጡ እና ለተሳታፊ ክለቦች የሽልማት ስነ-ሥርዓት ተከናውኗል። ይጀመራል ተብሎ ከተነገረው አንድ ሰዓት ከአስራ አምስት ደቂቃ አርፍዶ በተጀመረው ሥነ ስርዓት ሀብታሙ ሲሳይ (የኢፌዴሪ ባህል እና ቱሪዝም ሚኒስቴር ዴኤታ)፣ ኤሊያስ ሽኩር (የኢፌዴሪ ስፓርት ኮሚሽን ኮሚሽነር)፣ ዮናስ አረጋዊ (የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር)፣Read More →

በደማቅ ሁኔታ ባሳለፍነው ወር የተጠናቀቀው የ14ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የመዝጊያ ሥነ ስርዓት በቀጣይ ሳምንት በኢንተርኮንትኔታል ሆቴል ይካሄዳል። ከጥቅምት 29 – ኅዳር 14 ቀን በአዲስ አበባ ስታዲየም ሲካሄድ የቆየው 14ኛው የአአ ከተማ ዋንጫ የማጠቃል ለያ መርሐግብር ማክሰኞ ታኀሳስ 14 ቀን ከቀኑ 08:00 በኢንተርኮንትኔታል ሆቴል በልዮ ሁኔታ ይካሄዳል። በዕለቱ የሚካሄዱ ዋናRead More →