የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ በሁለት ጨዋታዎች ተጀመረ

በአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት ዘንድሮ ለ12 ጊዜ የሚካሄደው የአዲስ አበባ ዋንጫ ዛሬ ተጀምሯል፡፡ ከምድብ…

​የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የእጣ ማውጣት ስነ ስርአት ተካሄደ

የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለ12ኛ ጊዜ ያዘጋጀው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ ድልድል በዛሬው እለት የተሳታፊ…

​የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ እጣ ማውጣት ስነስርአት ነገ ይካሄዳል

በአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌሬደሬሽን አዘጋጅነት በየአመቱ ከሚደረጉ ውድድሮች መካከል የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ (ሲቲ ካፕ)…

​” ተጫዋቾቻችን በጨቀየ ሜዳ ላይ ተጫውተው እንዲጎዱ አንፈልግም” አቶ አብነት ገብረመስቀል

በአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሚዘጋጀው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የረጅም ጊዜ ተሳታፊ የሆነው ቅዱስ ጊዮርጊስ…

​የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የሚጀመርበት ቀን ተራዘመ

የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ፌደሬሽን የሚያዘጋጀው የ2010 የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ (ሲቲ ካፕ) ውድድር የሚያካሄድበትን…

የዘንድሮ ሲቲ ካፕ ውድድሮች መቼ ይደረጋሉ?

ክለቦች ወደ አዲስ አመት የሊግ ውድድር ከመግባታቸው አስቀድሞ የቡድናቸውን አቋም ለመገምገም እንደ አቋም መፈተሻ ጨዋታ እየተጠቀሙበት…

ቅዱስ ጊዮርጊስ የ2006 የአአ ከተማ ዋንጫ ሻምፒዮን !

ለስምንተኛ ጊዜ የተካሄደው የዋና ከተማዋ ዋንጫ በቅዱስ ጊዮርጊስ አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ኢትዮጵያ ቡና

ከደረጃ ጨዋታም በላይ

ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ መድን ለከተማው ዋንጫ ፍፃሜ ደረሱ

በ8 ሰአት የአምናው የፍፃሜ ተፋላሚ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኢትዮጵያ መድን ተሸንፎ ለተከታታይ አመታት ለፍፃሜ የመቅረብ ህልም…

በሲቲ ካፕ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዛሬ ይካሄዳሉ

8ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ወደ ወሳኝ ምዕራፍ ተሸጋግሯል፡፡ ዛሬ የሚደረጉት ሁለት ወሳኝ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች…