ወልቂጤ ከተማ የአማራ ባንክ ጣና ዋንጫ አሸናፊ ሆነ
በስድስት ክለቦች መካከል ለሰባት ቀናት በባሕር ዳር ከተማ ሲደረግ የነበረው የአማራ ባንክ ጣና ዋንጫ ፍጻሜውን አግኝቷል። 09፡00 ላይ በቡል ኤፍ ሲ እና በወልቂጤ መካከል በተደረገው የአማራ ባንክ ጣና ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ የመጀመሪያ አጋማሽ በኳስ ቁጥጥሩ በኩል መጠነኛ ፉክክር የታየበት ሲሆን የግብ ዕድሎችን በመፍጠር ግን ቡሎች የተሻሉ ነበሩ። በቡሎች በኩል አራትRead More →