ለአስር ቀናት ያህል ወደ ውድድሩ ዘግይቶ የገባው ዲላ ከተማን ጨምሮ በአምስት ክለቦች መካከል ሲደረግ የነበረው የደቡብ ሰላም የከፍተኛ ሊግ ክለቦች ዋንጫ ሀምበሪቾ ዱራሜን በነጥብ ብልጫ አሸናፊ በማድረግ ተፈፅሟል፡፡ ለሦስተኛ ጊዜ በደቡብ ክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽን እየተመራ ሲደረግ የቆየው ይህ ውድድር ቡታጅራ ከተማ፣ ጌዴኦ ዲላ፣ ሀላባ ከተማ እና ሀምበሪቾ ዱራሜን ከከፍተኛRead More →

በየዓመቱ የሚደረገው እና ዘንድሮም ለሶስተኛ ጊዜ የሚከናወነው የደቡብ ሠላም የከፍተኛ ሊግ ክለቦች የአቋም መፈተሻ ውድድር ዛሬ በሀላባ ከተማ አዘጋጅነት ተጀምሯል፡፡  ውድድሩን ቀደም ብሎ በስድስት ቡድኖች መካከል ለማድረግ የደቡብ ክልል እግር ኳስ ፌድሬሽን ትላንት ለሶከር ኢትዮጵያ ቢገልፅም ክለቦች በበጀት እጥረት ምክንያት በውድድሩ እንደማይሳተፉ በመግለፃቸው አራት ክለቦች ብቻ የሚሳተፉ ይሆናል። ሁሉም ቡድኖችRead More →

በከፍተኛ ሊግ ክለቦች መካከል የሚደረገው የደቡብ ክልል ሠላም ዋንጫ ነገ በሀላባ ከተማ አዘጋጅነት ይጀመራል። ለአራተኛ ጊዜ የሚደረገው ይህ ውድድር በካስቴል ቢራ ስፖንሰርነት ያለፉትን ሦስት ዓመታት ሲደረግ የቆየ ሲሆን ዘንድሮ መጠሪያ ስያሜው ላይ ለውጥ በማድረግ ደቡብ የከፍተኛ ሊግ ክለቦች የሠላም ዋንጫ ወደሚል በመሸጋገር ከነገ ጀምሮ ለአስር ተከታታይ ቀናት እየተደረገ ይቆያል። በውድድሩRead More →

የደቡብ ካስቴል ዋንጫ በሚል ሥያሜ ያለፉትን ዓመታት ሲደረግ የነበረው እና ወደ ደቡብ ሠላም ዋንጫ የተለወጠው ውድድር ዘንድሮ የመካሄዱ ጉዳይ አጠራጥሯል፡፡ ውድድሩ ዛሬ አመሻሽ የዕጣ ማውጣት ስነስርአት ከተደረገ በኃላ ለአስር ቀናት ይካሄዳል ተብሎ መርሀ ግብር ተይዞለት የነበረ ቢሆንም ሶከር ኢትዮጵያ ባገኘችው መረጃ መሠረት የዕጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓቱ ከዛሬ ወደ ነገ ተሸጋግሯል ተብሏል።Read More →

ያለፉትን ዓመታት የደቡብ ካስቴል ዋንጫ በመባል ሲጠራ የቆየው ውድድር የሥያሜ ለውጥ በማድረግ የደቡብ ሠላም ዋንጫ በሚል የሚጠራ ሲሆን ነገ በሀዋሳ ሴንትራል ሆቴል የዕጣ ማውጣት ሥነ-ስርአትም ይደረጋል፡፡ ከጥቅምት 20 እስከ ህዳር 1 ድረስ በሀዋሳ የሚደረገው ይህ ለሰባተኛ ጊዜ የሚከናወን ሲሆን በካስቴል ስያሜ ለአምስተኛ ጊዜ ይደረጋል ተብሎ ቢጠበቅም ስያሜው ተለውጦ ደቡብ የሠላምRead More →

ከጥቅምት 15 ጀምሮ በሀላባ ሊደረግ የነበረው የደቡብ ካስቴል ዋንጫ የቀን እና ቦታ ለውጥ ተደርጎበታል። በደቡብ ክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት በየዓመቱ የሚደረገውና በካስቴል ቢራ ስያሜ የተሰጠው የደቡብ ካስቴል የፕሪምየር ሊግ ክለቦች ውድድር ከጥቅምት 15 ጀምሮ በሀላባ ከተማ ለማድረግ ታስቦ የነበረ ቢሆንም የሀላባ ከተማ ሜዳ በዕድሳት ላይ በመሆኑ ለውድድሩ እንደማይደርስ ታውቋል።Read More →

በየዓመቱ የፕሪምየር ሊግ ክለቦችን የሚያሳትፈው የደቡብ ሪጅናል ካስቴል ዋንጫ ዘንድሮ ከሁለት ሳምንት በኋላ መካሄድ ይጀምራል። ለሰባተኛ ጊዜ የሚደረገው ውድድሩ አስር ክለቦችን ተሳታፊ በማድረግ ከጥቅምት 15 ጀምሮ እንደሚደረግ በቅርቡ በተደረገ ጠቅላላ ጉባዔ የደቡብ ክልል እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ሆነው የተመረጡት አቶ ደመላሽ ይትባረክ ለሶከር ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ ትላንት በፌዴሬሽኑ ፅህፈት ቤት ከስራ አስፈፃሚRead More →

በዱራሜ ከተማ አስተናጋጅነት ሲደረግ የነበረው የከፍተኛ ሊግ ክለቦች አቋማቸውን የሚፈትሹበት የደቡብ ካስቴል ዋንጫ ከጥቅምት 24 እስከ ህዳር 2 ሲካሄድ ቆይቶ በሀምበሪቾ ዱራሜ አሸናፊነት ዛሬ ተጠናቋል። ስድስት ክለቦችን ባሳተፈው በዚህ ውድድር 06:00 ላይ ለደረጃ ስልጤ ወራቤ እና ሀላባ ከተማን የሚያገናኝ መርሀ ግብር የወጣ ቢሆንም ሁለቱም ክለቦች በሜዳ ላይ ባለመገኘታቸው ምክንያት ጨዋታውንRead More →

በደቡብ ክልል እግር ኳስ ፌድሬሽን አዘጋጅነት እና በካስቴል ቢራ ስፖንሰር አድራጊነት በየዓመቱ የደቡብ ክልል ክለቦችን አቋሞ ለመፈተሽ የሚደረገው የደቡብ ካስቴል ዋንጫ የፊታችን ዕሁድ ይጠናቀቃል። አስቀድሞ በአስር ክለቦች መካከል ይደረጋል ተብሎ ቢጠበቅም በገንዘብ እና በዝግጅት ጊዜ ማነስ ምክንያት ቁጥራቸው ወደ ስድስት ዝቅ በሁለት ምድብ ተከፍሎ ሲደረግ ቆይቷል። ሀምበሪቾ፣ አርባምንጭ ከተማ እናRead More →

ዘንድሮ ለ4ኛ ጊዜ የሚደረገው የደቡብ ካስቴል የከፍተኛ ሊግ ክለቦች የአቋም መፈተሻ ውድድር ዛሬ በዱራሜ ከተማ ተጀምሯል፡፡ በደቡብ ክልል እግርኳስ ፌድሬሽን አስተናጋጅነት በካስቴል ቢራ ስፖንሰር አድራጊነት በየዓመቱ የሚደረገው ይህ ውድድር አስቀድሞ ከጥቅምት 18 ጀምሮ ይደረጋል ተብሎ የነበረ ቢሆንም በክለቦች የዝግጅት ጊዜ እጥረት ምክንያት ቀኑ ተገፍቶ ዛሬ ጅማሮውን አድርጓል። በክልሉ የሚገኙ የከፍተኛRead More →