የትግራይ ዋንጫ ዕጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት የሚካሄድበት ቀን ታውቋል

ለሁለተኛ ጊዜ ለሚካሄደው የትግራይ ዋንጫ የእጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት በትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፅሕፈት ቤት ይከናወናል። እስካሁን…

የጅማ አባጅፋር ተጫዋቾች ቅሬታ ማሰማታቸውን ቀጥለዋል

ነገ በሚጀምረው የአዳማ ከተማ ዋንጫ ላይ ስምንት የጅማ አባጅፋር ተጫዋቾች እንደማይጫወቱ ታውቋል። ከደሞዝ ክፍያ ጋር በተያያዘ…

የአዳማ ከተማ ዋንጫ የዕጣ ማውጣት ሥነ ስርዓት ዛሬ ተደረገ

የአዳማ ከተማ ዋንጫ የዕጣ ማውጣት ስነ-ስርአት ዛሬ በአዳማ ኬኛ ሆቴል በተደረገ ስነስርአት ወጥቷል፡፡ በአዳማ ከተማ ኬኛ…

የአዳማ ከተማ ዋንጫ የዕጣ ማውጣት ሥነ ስርአት ነገ ይደረጋል

ከስምንት ዓመታት በኃላ በድጋሚ የሚደረገው የአዳማ ከተማ ዋንጫ የፊታችን ሀሙስ የሚጀመር ሲሆን በነገው ዕለትም የዕጣ ማውጣት…

ወላይታ ድቻ በትግራይ ዋንጫ ላይ ይሳተፋል

በደቡብ ሠላም ዋንጫ ይሳተፋሉ ተብለው ሲጠበቁ የነበሩት ወላይታ ድቻዎች በትግራይ ዋንጫ ላይ እንደሚሳተፉ ተረጋግጧል። በሽቶ ሚድያ…

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ተራዘመ

በመጪው ቅዳሜ ሊጀመር የነበረው አዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ በዕለቱ እንደማይጀመር ሲረጋገጥ በአራት ቀናት ተገፍቶ እንደሚካሄድ ታውቋል።…

የደቡብ ሠላም ዋንጫ ዕጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት ወደ ነገ ሲሸጋገር የመካሄዱ ነገርም አጠራጥሯል

የደቡብ ካስቴል ዋንጫ በሚል ሥያሜ ያለፉትን ዓመታት ሲደረግ የነበረው እና ወደ ደቡብ ሠላም ዋንጫ የተለወጠው ውድድር…

14ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የመካሄዱ ነገር አጠራጣሪ ሆኗል

በስምንት ቡድኖች መካከል ይካሄዳል ተብሎ የታሰበው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የመካሄዱ ነገር አጠራጣሪ መሆኑን የሚያሳዩ መረጃዎች…

ሲዳማ ቡና በትግራይ ዋንጫ ላይ ይሳተፋል

ሲዳማ ቡና በዚህ ወር መጨረሻ በሚካሄደው የትግራይ ዋንጫ ላይ እንደሚሳተፍ ተረጋገጠ በሽቶ ሚድያ እና ኮምኒኬሽን፣ ትግራይ…

የደቡብ ካስቴል ዋንጫ የሥያሜ ለውጥ በማድረግ ነገ የዕጣ ማውጣት ሥነ ስርዓት ያከናውናል

ያለፉትን ዓመታት የደቡብ ካስቴል ዋንጫ በመባል ሲጠራ የቆየው ውድድር የሥያሜ ለውጥ በማድረግ የደቡብ ሠላም ዋንጫ በሚል…