ከደቂቃዎች በፊት በአዲስአበባ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤት የከንቲባው ተወካይን ጨምሮ የክለብ ተወካዮችና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች…
የቅድመ ውድድር
የትግራይ ዋንጫ ይካሄዳል
የመካሄዱ ነገር አጠራጣሪ የነበረው የትግራይ ዋንጫ እንደሚካሄድ ሲረጋገጥ የውድድሩ ዝርዝር በቀጣይ ቀናት ይፋ እንደሚደረግ ይጠበቃል። ባለፈው…
የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የዕጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት የሚካሄድበት ቀን ታውቋል
ጥቅምት 22 ለሚጀመረው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ቀጣይ ሐሙስ 3:30 በመዘጋጃ ቤት አዳራሽ የዕጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት…
የደቡብ ካስቴል ዋንጫ የቦታ እና የቀን ለውጥ ተደረገበት
ከጥቅምት 15 ጀምሮ በሀላባ ሊደረግ የነበረው የደቡብ ካስቴል ዋንጫ የቀን እና ቦታ ለውጥ ተደርጎበታል። በደቡብ ክልል…
አዳማ ከተማ ዋንጫ በዚህ ወር ይካሄዳል
በአዳማ ከተማ እግር ኳስ ክለብ አስተናጋጅነት ከጥቅምት 22 ጀምሮ የአዳማ ከተማ ዋንጫ የቅድመ ዝግጅት የአቋም መፈተሻ…
ወልዋሎ በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ይሳተፋል
ቢጫ ለባሾቹ ከጥቅምት 22 ጀምሮ የሚካሄደው 14ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ላይ እንደሚሳተፉ ታውቋል። ባለፈው የውድድር…
የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ሊያገኝ ነው
የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ጨዋታዎች በአዲስ ቲቪ (አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ) የቀጥታ ስርጭት እንደሚያገኝ ታውቋል። የአዲስ አበባ…
የደቡብ ካስቴል ዋንጫ በዚህ ወር አጋማሽ ይጀመራል
በየዓመቱ የፕሪምየር ሊግ ክለቦችን የሚያሳትፈው የደቡብ ሪጅናል ካስቴል ዋንጫ ዘንድሮ ከሁለት ሳምንት በኋላ መካሄድ ይጀምራል። ለሰባተኛ…
አዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የሚጀመርበት ቀን ታውቋል
የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የሚጀመርበት ጊዜ እና ተሳታፊ ክለቦች ታውቀዋል። በከተማ አስተዳደሩ የእግርኳስ ፌዴሬሽን አስተናጋጅነት የሚካሄደው…
የዱባዩ ጉዞ የመሳካት ጉዳይ ጥያቄ ምልክት ውስጥ ገብቷል
ሦስት ክለቦች ይሳተፉበታል የተባለው የዱባይ የቅድመ ውድድር ዝግጅት የመደረጉ ነገር ጥያቄ ምልክት ውስጥ ገብቷል። ከአንድ ወር…