የአዲስ አበባ ሲቲ ካፕ የሚደረግበት ጊዜ ታውቋል

የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ፌደሬሽን በየዓመቱ የሚያዘጋጀው የሲቲ ካፕ ውድድር ዘንድሮ ለ14ኛ ጊዜ እንደሚከናወን ይጠበቃል።…

ወልዋሎዎች የቅድመ ውድድር ዝግጅትታቸውን ጀምረዋል

በዝውውሩ በስፋት በመሳተፍ አስራ አራት ተጫዋቾች ያስፈረሙት ወልዋሎዎች በትናንትናው ዕለት የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን ጀምረዋል። በቀጣይ ቀናት…

ሲዳማ ቡናዎች ለቅድመ ውድድር ዝግጅት ወደ ዱባይ ሊያመሩ ነው

ሲዳማ ቡና የቅድመ ውድድር ዝግጅት ለማድረግ እና የአቋም መፈተሻ ውድድር ላይ ተካፋይ ለመሆን ወደ ዱባይ የቡድኑ…

ሦስቱ ክለቦች ወደ ዱባይ ስለሚያደርጉት ጉዞ መግለጫ ተሰጠ

በኢትዮ አል-ነጃሺ የጉዞ ወኪል እና በትግራይ እግርኳስ ፌዴሬሽን አማካኝነት ስለተዘጋጀው የቅድመ ውድድር ዝግጅት መግለጫ ተሰጠ። ከሳምንታት…

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የማጠቃለያ ፕሮግራም እና የክለቦች ውይይት ተካሄደ

የአዲስአበባ ከተማ አስተዳደር እግርኳስ ፌዴሬሽን በከተማው ተቀማጭነታቸውን ካደረጉ በሁሉም የሊግ እርከኖች ተሳታፊ ከሆኑ ክለቦች ጋር ያሰናዳው…

የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን የውይይት እና የእውቅና መርሐ ግብር አዘጋጀ

በአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን በስሩ ከሚገኙ ክለቦችና ባለ ድርሻ አካላት የሚሳተፉበት በእግርኳሱ ላይ የሚመክር ውይይት መድረክ…

የደቡብ ካስቴል የከፍተኛ ሊግ ክለቦች ዋንጫ በሀምበሪቾ አሸናፊነት ተጠናቀቀ

በዱራሜ ከተማ አስተናጋጅነት ሲደረግ የነበረው የከፍተኛ ሊግ ክለቦች አቋማቸውን የሚፈትሹበት የደቡብ ካስቴል ዋንጫ ከጥቅምት 24 እስከ…

በደቡብ ካስቴል የከፍተኛ ሊግ ክለቦች ዋንጫ ለፍፃሜ የደረሱ ክለቦች ታውቀዋል

በደቡብ ክልል እግር ኳስ ፌድሬሽን አዘጋጅነት እና በካስቴል ቢራ ስፖንሰር አድራጊነት በየዓመቱ የደቡብ ክልል ክለቦችን አቋሞ…

የደቡብ ካስቴል የከፍተኛ ሊግ ውድድር ዛሬ ተጀመረ

ዘንድሮ ለ4ኛ ጊዜ የሚደረገው የደቡብ ካስቴል የከፍተኛ ሊግ ክለቦች የአቋም መፈተሻ ውድድር ዛሬ በዱራሜ ከተማ ተጀምሯል፡፡…

የፕሪምየር ሊግ ክለቦች ቅድመ ውድድር ዝግጅት | ባህር ዳር ከተማ

ነገ በሚጀምረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ ክለቦች ያሳለፉትን የዝግጅት ጊዜ የሚያስቃኘው መሰናዷችን ባህር ዳር ከተማ ላይ…