ሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ | የአራተኛ ጨዋታ ቀን ውሎ

የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የምድብ ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው መቻል ከወልቂጤ ያለ ጎል ሲፈፅሙ ሀዋሳ ድሬዳዋን አሸንፏል። አራተኛ…

ሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ | ወላይታ ድቻ እና ፋሲል ከነማ ድል አስመዝግበዋል

የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታዎች ዛሬ መደረግ ሲጀምሩ ወላይታ ድቻ እና ፋሲል ከነማ አሸንፈዋል። ክለቦች…

ሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ | ሀዋሳ እና መቻል ድል ቀንቷቸዋል

በሁለተኛ ቀን የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ ጨዋታ ሀዋሳ እና መቻል ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል። የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የምድብ ለ…

የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ ዛሬ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ተጀምሯል

የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ ዛሬ ሲጀመር በተደረጉ ጨዋታዎች የአቻ ውጤቶች ተመዝግበዋል። በሲዳማ ክልል እግርኳስ ፌድሬሽን እና በጎፈሬ…

የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የዕጣ ማውጣት መርሐግብር ዝርዝር ጉዳዮች

ከመስከረም 5 ጀምሮ በሀዋሳ ከተማ የሚደረገው የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የዕጣ ማውጣት ፣ ለክለቦች የትጥቅ ርክክብ እና…

የሲዳማ ጎፈሬ ካፕ ውድድር አንድ ተሳታፊ ክለብ በመቀየር መስከረም 5 ይጀመራል

የሲዳማ ጎፈሬ ካፕ ውድድር የሚጀመርበት ጊዜ ላይ የሁለት ቀናት ሽግሽግ ሲያደርግ አንድ ተሳታፊ ክለብም ተቀይሯል። በሲዳማ…

ምዓም አናብስት የዋንጫ ባለቤት ሆነዋል

በትግራይ ዋንጫ ፍፃሜ መቐለ 70 እንደርታ ስሑል ሽረን በመለያ ምት በመርታት የውድድሩ አሸናፊ ሆኗል። ትግራይ ክልል…

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል

በቀጣዩ ሳምንት እንደሚጀምር የሚጠበቀው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የሁለት ምድብ ተፋላሚዎች ተለይተዋል። በየዓመቱ ሳይቋረጥ የሚደረገው እና…

የትግራይ ዋንጫ ጀመረ

ላለፉት ሦስት ዓመታት ተቋርጦ የቆየው የትግራይ ዋንጫ ትናንት ተጀመረ። ከጦርነቱ በኋላ የመጀመርያ የሆነው እና አስራ ሁለት…

ሻሸመኔ ከተማ ወደ ዝግጅት የሚገባበት ቀን ታውቋል

በአሰልጣኝ ፀጋዬ ወንድሙ የሚመራው ሻሸመኔ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ነገ ይጀምራል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ከ15…