በአአ ከተማ ዋንጫ ኢትዮጵያ ቡና በግብ ሲንበሸበሽ መከላከያ አሸንፏል

በዮናታን ሙሉጌታ እና አምሀ ተስፋዬ የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ከሁለት ቀናት እረፍት በኋላ በሁለተኛ የምድብ ጨዋታዎች…

በትግራይ ዋንጫ ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ወልዋሎ እና መቐለ ድል አስመዝግበዋል

ቅዳሜ የተጀመረው የትግራይ ዋንጫ ዛሬም ሲቀጥል ወልዋሎ እና መቐለ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል። 8:00 ላይ ወልዋሎ እና ሽረ…

ትግራይ ዋንጫ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ረቡዕ መስከረም 30 ቀን 2011 – ደደቢት 08:00 ሽረ እንዳ. [read more=”በዝርዝር ይመልከቱ” less=”Read Less”] –…

Continue Reading

በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ሁለተኛ ቀን ውሎ ባህር ዳር እና ፋሲል አሸንፈዋል

በአዲስ አበባ ከተማ  እግር ኳስ ፌደሬሽን አዘጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ (ሲቲ ካፕ) ሁለተኛ…

የትግራይ ዋንጫ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል 

በትግራይ ዋንጫ የመጀመርያ ቀን ጨዋታዎች ደደቢት እና መቐለ ከተማ ተጋጣሚዎቻቸው አሸንፈዋል። ደደቢት 1-0 ወልዋሎ ዓ.ዩ በትግራይ…

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የመጀመሪያ ቀን ውሎ

13ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ዛሬ በተደረጉ የምድብ አንድ ጨዋታዎች ሲጀምር ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ኢትዮጵያ ቡና…

የፕሪምየር ሊግ ክለቦች ቅድመ ውድድር ዝግጅት | መከላከያ

የ2011 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር ትናንት በወጣው መርሀ ግብር መሠረት ጥቅምት 17 እና 18 ይጀመራል። ሶከር…

ባህር ዳር ከተማ ኳራ ዩናይትድን ተክቶ በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ላይ ይሳተፋል

ዘንድሮ ለ13ኛ ጊዜ የሚከናወነው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ (ሲቲ ካፕ) ከነገ ጀምሮ የሚከናወን ሲሆን ተሳታፊዎቹ ስምንት…

የትግራይ ዋንጫ የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል

የትግራይ ክልል ዋንጫ የምድብ ዕጣ የማውጣት ሥነ-ስርዓት ዛሬ ተካሂዷል። በኢትዮጵያ ዋንጫ ጨዋታዎች ምክንያት እንዲራዘም የተደረገው የትግራይ…

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ እጣ ማውጣት ስነ ስርዓት ዛሬ ተከናውኗል

13ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ እጣ ማውጣት እና የደንብ ውይይት ዛሬ በኢትዮጵያ ሆቴል ሲከናወን በቦታው ለተገኙ…