[በለጠ ኢርቤሎ – ከሆሳዕና] የደቡብ ካስትል የከፍተኛ ሊግ ክለቦች ዋንጫ ሁለተኛ ቀን ውሎ በምድብ ለ አንድ…
የቅድመ ውድድር
የኦሮሚያ ዋንጫ በሰበታ ከተማ አሸናፊነት ተጠናቀቀ
ለአንድ ሳምንት በሰበታ ከተማ ሲካሄድ የነበረው የኦሮሚያ ዋንጫ በባለሜዳው ክለብ ሰበታ አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ በቅድሚያ 07:20 ላይ…
የደቡብ ካስቴል የከፍተኛ ሊግ ክለቦች ዋንጫ ዛሬ በተደረጉ ጨዋታዎች ተጀመረ
[በለጠ ኢርቤሎ ከሆሳዕና] የደቡብ ክልል የከፍተኛ ሊግ ክለቦችን የሚያሳትፈው የደቡብ ካስቴል ዋንጫ ዛሬ እሁድ ጥቅምት 19…
የኦሮሚያ ዋንጫ የምድብ ጨዋታዎች ሲጠናቀቁ ሰበታ እና ጅማ አባ ቡና ለዋንጫ አልፈዋል
የኦሮሚያ ዋንጫ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች ዛሬ በሰበታ ከተማ ሜዳ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ሲቀጥል ጅማ አባቡና እና…
የደቡብ ካስቴል የከፍተኛ ሊግ ክለቦች ዋንጫ ለጥቅምት 19 ተራዝሟል
የደቡብ ክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሚያዘጋጀው የደቡብ ካስቴል የከፍተኛ ሊግ ክለቦች ዋንጫ ቀደም ብሎ ጥቅምት 11…
የኦሮሚያ ዋንጫ ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተፈፅመዋል
በሰበታ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የኦሮሚያ ዋንጫ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ተደርገው በተመሳሳይ የአቻ ውጤት ተጠናቀዋል፡፡ በ8፡00 ሰበታ…
የከፍተኛ ሊግ ክለቦች ዝግጅት – ሀላባ ከተማ
የሀላባ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ለ 2010 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ዝግጅቱን ከመስከረም አጋማሽ ጀምሮ በሀላባ…
የኦሮሚያ ዋንጫ የሰበታ ምድብ ዛሬ ተጀመረ
በኦሮሚያ ክልል የሚገኙ የከፍተኛ ሊግ እና አንደኛ ሊግ ክለቦችን የሚያሳትፈውና በ4 ከተሞች ተከፍሎ የሚደረገው የኦሮሚያ ዋንጫ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫን ለ5ኛ ጊዜ አነሳ
ለ12ኛ ጊዜ ከመስከረም 28 ጀምሮ በአዲስ አበባ ስታዲየም ሲካሄድ የነበረው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ በቅዱስ ጊዮርጊስ…
አአ ከተማ ዋንጫ| ኢትዮጵያ ቡና ሌላኛው የፍፃሜ ተፋላሚ ሆኗል
12ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ሁለተኛ ቀን መርሃ ግብር ዛሬ ሲካሄድ ኢትዮጵያ ቡና መስኡድ…