የደቡብ ካስቴል ዋንጫ የዛሬ ውሎ በውዝግብ የታጀበ ጨዋታ አስተናግዷል

የደቡብ ክልል ካስቴል ዋንጫ በሀዋሳ መካሄዱን ቀጥሎ አርባምንጭ ከወልዲያ አቻ ሲለያዩ በውዝግብ የታጀበው የሲዳማ ቡና እና…

​በደቡብ ካስቴል ዋንጫ 3ኛ ቀን ውሎ ሀዋሳ ከተማ ሲያሸንፍ ኢትዮጵያ ቡና ከምድቡ ተሰናባች ሆኗል

ከተጀመረ 3ኛ ቀኑን የያዘው የደቡብ ካስትል ዋንጫ የምድብ ሀ ሁለተኛ ጨዋታዎች  ዛሬ በሀዋሳ ከተማ ስታድየም (ሰው…

​” ተጫዋቾቻችን በጨቀየ ሜዳ ላይ ተጫውተው እንዲጎዱ አንፈልግም” አቶ አብነት ገብረመስቀል

በአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሚዘጋጀው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የረጅም ጊዜ ተሳታፊ የሆነው ቅዱስ ጊዮርጊስ…

​በካስቴል ዋንጫ ሁለተኛ ቀን ውሎ ሲዳማ ቡና ሲያሸንፍ ድሬዳዋ እና አርባምንጭ አቻ ተለያይተዋል

የደቡብ ካስቴል ዋንጫ የምድብ ለ የመጀመሪያ ጨዋታዎች ዛሬ በሀዋሳ ከተማ ስታድየም (ሰው ሰራሽ ሳር) ተካሂደው ድሬዳዋ…

​የደቡብ ካስትል ዋንጫ ዛሬ ሲጀመር ፋሲል ከተማ እና ወላይታ ድቻ አሸንፈዋል

የደቡብ ካስትል ዋንጫ ዛሬ በሀዋሳ አለም አቀፍ ስታድየም በተደረጉ ሁለት የምድብ ሀ ጨዋታዎች ሲጀመር ፋሲል ከተማ…

​የደቡብ ክልል ካስትል ዋንጫ ድልድል ይፋ ሆነ 

የደቡብ ክልል ካስትል ዋንጫ እጣ አወጣጥ ስነ ስርአት በሀዋሳ ሴንትራል ሆቴል ዛሬ 10:00 ላይ ተከናውኗል፡፡ በኢትዮጵያ…

​ቅድመ ውድድር ዝግጅት – አርባምንጭ ከተማ

አርባምንጭ ከተማ ከፍተኛ የሆነ የአደረጃጀት ለውጥ በማድረግ በአዲስ አሰልጣኝ እየተመራ በአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ሜዳ በቀን…

​ቅድመ ውድድር ዝግጅት – ወላይታ ድቻ

ለመጀመርያ ጊዜ በአፍሪካ ውድድር የሚሳተፈው ወላይታ ድቻ በአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ እየተመራ የውድድር አመት ዝግጅቱን በቦዲቲ እያደረገ…

Continue Reading

​ቅድመ ውድድር ዝግጅት – ጅማ አባጅፋር 

አዲሱ የፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ ጅማ አባ ጅፋር በአሰልጣኝ ገብረ መድህን ሀይሌ እየተመራ አዲስ ቡድን በመገንባት እና…

​ቅድመ ውድድር ዝግጅት – ወልዲያ 

ወልዲያ የዋና አሰልጣኝ ለውጥ አድርጎ እና በርካታ አዳዲስ ተጨዋቾችን ወደ ቡድኑ አካቶ መቀመጫውን ሀዋሳ ከተማ ገዛኸኝ…