በአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ የሚመራው ሀዋሳ ከተማ ወደ ቅድመ ውድድር ዝግጅት የሚገቡበት ቀን ይፋ ሆኗል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር…
የቅድመ ውድድር

ሲዳማ ጎፈሬ ካፕ ውድድር የሚደረግበት ጊዜ ታውቋል
የሲዳማ ጎፈሬ ካፕ ውድድር የሚካሄድበት ጊዜ እና በውድድሩ የሚሳተፉ ክለቦች እነማን እንደሆኑ ይፋ ሆኗል። የሲዳማ ክልል…

የክለቦች የውድድር ዘመን ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ
ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ብቅ ብሎ በአጭር ጊዜ ተፎካካሪ የሆነው ፋሲል ከነማ ዘንድሮም ዋንጫ ማንሳትን እያለመ…

የክለቦች የውድድር ዘመን ቅድመ ዳሰሳ | ሀዲያ ሆሳዕና
ነብሮቹ በስብስባቸው ላይ ለውጦችን በማድረግ በአዲሱ የውድድር ዘመን ወጥ አቋም ለማሳየት ዝግጅታቸውን አጠናቀዋል ፤ እኛም በተከታዩ…

የክለቦች የውድድር ዘመን ቅድመ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና
ኢትዮጵያ ቡና ራሱን በአዲስ መልክ አደራጅቶ ለሊጉ ፍልሚያ ያዘጋጀበትን መንገድ በቀጣዩ ፅሁፋችን ተመልክተነዋል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…

የክለቦች የውድድር ዘመን ቅድመ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ
ከሦስት የውድድር ዘመናት በኋላ ዓምና ዳግም የሊጉን ዘውድ የደፉት ፈረሰኞቹ በተረጋጋ የቡድን ስብስብ ዘንድሮም የተሻሉ ሆነው…

የክለቦች የውድድር ዘመን ዳሰሳ | ሀዋሳ ከተማ
የሁለት ጊዜ የሊጉ ሻምፒዮን ሀዋሳ ከተማ ለሦስታ የተዘጋጀበትን የ2015 የውድድር ዓመት ዳሰሳ እንደሚከተለው አጠናክረናል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር…

የክለቦች የውድድር ዘመን ቅድመ ዳሰሳ | ለገጣፎ ለገዳዲ
ለገጣፎ ለገዳዲ የታሪኩን የመጀመሪያ የፕሪምየር ሊግ ተሳትፎ ለማድረግ ከወትሮው የአዲስ አዳጊዎች መንገድ የተለየ አቅጣጫን መርጧል። ወደ…
Continue Reading
የክለቦች የውድድር ዘመን ቅድመ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ
ያለፉት ሁለት የውድድር ዘመናት ለአዳማ ከተማዎች እምብዛም ለማስታወስ የሚፈልጓቸው እንዳልነበሩ መናገር ይቻላል ፤ ዘንድሮ ይህን ሂደት…

የክለቦች የውድድር ዘመን ዳሰሳ | ወልቂጤ ከተማ
ከአሠልጣኝ ጀምሮ ስብስባቸውን በአዲስ መልክ ያዋቀሩት ሠራተኞቹ በዘንድሮ ቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እንደ ቅፅል ስማቸው በርትተው…