ከመስከረም 6-14 ድረስ በሀዋሳ ከተማ ይደረጋል ተብሎ መርሃ ግብር የወጣለት የደቡብ ክልል ካስትል ዋንጫ መራዘሙ ታውቋል።…
የቅድመ ውድድር
የቅድመ ውድድር ዝግጅት – አዳማ ከተማ
ባለፈው ሳምንት የሊጉ አሸናፊ ከሆነው የቅዱስ ጊዮርጊስ የቅድመ ውድድር ዝግጅት ምን እንደሚመስል በአዳማ ከተማ በመገኘት አቅርበን…
የደቡብ ካስትል ዋንጫ መስከረም 6 ይጀመራል
በየአመቱ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለቦችን የሚያሳትፈው የደቡብ ክልል ካስትል ዋንጫ ከመስከረም 6 – 14 በሀዋሳ ይደረጋል፡፡…
ቅድመ ውድድር ዝግጅት ፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ
የፕሪምየር ሊጉ ክለቦች የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን በተለያዩ የክልል ከተሞች መጀመራቸው ይታወቃል። ሶከር ኢትዮዽያም የክለቦቻችንን የቅድመ ውድድር…
አዲስ አበባ ከተማ በፍጥነት ወደ ፕሪምየር ሊግ ለመመለስ አልሟል
የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን በአዳማ ከተማ የጀመረው የአአ ከተማ እግርኳስ ክለብ በሜዳም ሆነ ከሜዳም ውጭ ዝግጅቱን አስቀድሞ…
የዘንድሮ ሲቲ ካፕ ውድድሮች መቼ ይደረጋሉ?
ክለቦች ወደ አዲስ አመት የሊግ ውድድር ከመግባታቸው አስቀድሞ የቡድናቸውን አቋም ለመገምገም እንደ አቋም መፈተሻ ጨዋታ እየተጠቀሙበት…
ቅዱስ ጊዮርጊስ የ2006 የአአ ከተማ ዋንጫ ሻምፒዮን !
ለስምንተኛ ጊዜ የተካሄደው የዋና ከተማዋ ዋንጫ በቅዱስ ጊዮርጊስ አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ኢትዮጵያ ቡና
ከደረጃ ጨዋታም በላይ
ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ መድን ለከተማው ዋንጫ ፍፃሜ ደረሱ
በ8 ሰአት የአምናው የፍፃሜ ተፋላሚ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኢትዮጵያ መድን ተሸንፎ ለተከታታይ አመታት ለፍፃሜ የመቅረብ ህልም…
በሲቲ ካፕ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዛሬ ይካሄዳሉ
8ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ወደ ወሳኝ ምዕራፍ ተሸጋግሯል፡፡ ዛሬ የሚደረጉት ሁለት ወሳኝ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች…